መጠበቂያ ግንብ መጋቢት 2015 | ኢየሱስ ያድናል—ከምን?
የሚያድነን ከምንድን ነው? ከዲያብሎስ ነው? ከአምላክ ቁጣ ነው? ወይስ ከሌላ ነገር?
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
መዳን የሚያስፈልገን ለምንድን ነው?
አምላክ የሰው ልጆችን የሚወድ ከሆነ፣ ልናገኘው እንደማንችል እያወቀ ለዘላለም የመኖር ምኞትን በውስጣችን ያስቀምጣል ብሎ ማሰብ ምክንያታዊ ነው?
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
የኢየሱስ ሞትና ትንሣኤ ለአንተ ምን ትርጉም አለው?
የአንድ ሰው ሞት ለብዙ ሰዎች ሕይወት የሚያስገኘው እንዴት እንደሆነ የሚያሳዩ ስድስት መሠረታዊ የሆኑ የመጽሐፍ ቅዱስ እውነቶችን ተመልከት።
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ ይከበራል—መቼና የት?
የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የሚከበረው መጋቢት 25, 2007 (ሚያዝያ 3, 2015) ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ነው።
የሕይወት ታሪክ
በዓይኖቹ አምላክን የሚያገለግለው ሃይሮ
ከሁሉ የከፋው የሴሬብራል ፖልዚ በሽታ ዓይነት ቢኖርበትም ሃይሮ ደስተኛ ከመሆኑም ሌላ ሕይወቱ ትርጉም ያለው ነው።
ይህን ያውቁ ኖሯል?
ሐዋርያው ጳውሎስ የሮም ዜግነት ያለው መሆኑ ምን ጥቅም አስገኝቶለታል? በጥንት ዘመን የነበሩ እረኞች የሚከፈላቸው እንዴት ነበር?
ለንጉሥ የሚቀርቡ ስጦታዎች
እነዚህ ሸቀጦች በአሁኑ ጊዜ እንደ ልብ የሚገኙ ቢሆኑም በጥንት ዘመን የወርቅን ያህል ዋጋ ነበራቸው።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
በኢየሱስ ሞት መታሰቢያ በዓል ላይ ከቂጣውና ከወይን ጠጁ መካፈል ያለባቸው እነማን ናቸው?
በተጨማሪም . . .
ምስሎችን ለአምልኮ መጠቀም ይኖርብናል?
አምላክ ምስሎችን ተጠቅመን እንድናመልከው ይፈልጋል?