መጠበቂያ ግንብ ሐምሌ 2014 | ጥሩ ሰዎች መጥፎ ነገሮች የሚደርሱባቸው ለምንድን ነው?

ተጠያቂው አምላክ ነው? ወይስ ካርማ? ከመከራና ከክፋት ማምለጥ የሚቻልበት መንገድ ይኖር ይሆን?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መጥፎ ነገሮች በዝተዋል!

ሁሉን ቻይ የሆነ አምላክ ካለ ጥሩ ሰዎች መጥፎ ነገር እንዳይደርስባቸው የማይጠብቃቸው ለምንድን ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጥሩ ሰዎች መጥፎ ነገሮች ይደርሱባቸዋል—ለምን?

መጽሐፍ ቅዱስ በሰው ልጆች ላይ ለሚደርሰው መከራ ዋነኛ መንስኤ የሆኑ ሦስት ነገሮችን ይጠቅሳል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ክፋትን ለማስወገድ አምላክ ምን እርምጃ ይወስዳል?

ጥሩ ሰዎች ላይ መጥፎ ነገሮች ፈጽሞ የማይደርሱበት ዓለም እንደሚመጣ የሚገልጸው ተስፋ ያጓጓሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

መሣሪያዬ ምንጊዜም ከእኔ አይለይም ነበር

አኑንሲያቶ ሉጋራ ዓመፀኛ የወሮበላ ቡድን አባል ነበር፤ ወደ መንግሥት አዳራሽ መሄዱ ሕይወቱን ለወጠው።

ለልጆቻችሁ ተግሣጽ መስጠት የሚኖርባችሁ እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ውጤታማ ተግሣጽ ለመስጠት የሚረዱ ሦስት ነገሮችን ይገልጻል።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

የጥንት መርከብ ሠሪዎች፣ መርከቦች ውኃ እንዳይገባባቸው የሚያደርጉት እንዴት ነበር? በጥንት ዘመን ዓሣ ሳይበላሽ እንዲቆይ የሚደረገው እንዴት ነበር?

የማይታየውን አምላክ ማየት ትችላለህ?

‘የልብህን ዓይኖች’ መጠቀም የምትችለው እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው

የምንጸልየው ከአምላክ እርዳታ ለመጠየቅ ብቻ ነው?