መጠበቂያ ግንብ መስከረም 2012 | አምላክ ለሴቶች ያስብላቸዋል?

አምላክ ለሴቶች ያለውን አመለካከትና ኢየሱስ ሴቶችን የያዘበትን መንገድ በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚል ለማወቅ ከታች ያሉትን ርዕሶች እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የሴት ልጅ አበሳ

አንዲት የፕሮቴሰታንት ፓስተር ስትፈልገው የነበረውን የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ልታገኝ የቻለችው እንዴት ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ በእርግጥ ለሴቶች ያስብላቸዋል?

መጽሐፍ ቅዱስ ሴቶችን ዝቅ አድርጎ የሚመለከት ይመስልሃል? አምላክ ለሴቶች ያለውን ትክክለኛ አመለካከት ከምንባቡ እንድትረዳ እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክ ሴቶችን በአክብሮትና በአሳቢነት ይይዛቸዋል

ኢየሱስ ሴቶችን ከያዘበት መንገድና ለእነሱ ከነበረው አመለካከት ምን ትምህርት ማግኘት እንችላለን?

የሕይወት ታሪክ

የማመልከውን አምላክ ማወቅ ቻልኩ

አንዲት የፕሮቴሰታንት ፓስተር ስትፈልገው የነበረውን የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ልታገኝ የቻለችው እንዴት ነው?

ከአምላክ ቃል ተማር

በፍርድ ቀን ምን ነገሮች ይከናወናሉ?

ሰዎች ስለ ፍርድ ቀን ያላቸው አመለካከት የተለያየ ነው። ለመሆኑ የፍርድ ቀን የሚያስፈራ ነው? በፍርድ ቀን ምን ነገሮች ይከናወናሉ?

ደግነት—በአምላክ ዘንድ ውድ የሆነ ባሕርይ

ለሰው ሁሉ ደግነት ማሳየት አስፈላጊ እንደሆነ ይሰማሃል? አምላክ ደግነት ስለማሳየት ምን አመለካከት አለው?

ወደ አምላክ ቅረብ

‘ብሔራት እኔ ይሖዋ እንደሆንኩ ያውቃሉ’

ብዙዎች በዓለም ላይ ለሚታየው የፍትሕ መጓደልና መከራ ተጠያቂው ማን እንደሆነ ስለማያውቁ ጣታቸውን በአምላክ ላይ ይቀስራሉ። ታዲያ አምላክ ስሙን ከነቀፋ ነፃ የሚያደርገው እንዴት ነው?

ይህን ያውቁ ኖሯል?

በጥንት ዘመን ደብዳቤዎች ይላኩ የነበረው እንዴት ነው? በጥንቷ እስራኤል የንግድ ልውውጥ ይካሄድ የነበረው እንዴት ነው?

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ

በይሖዋ ምሥክሮች ዘንድ ሴቶች አገልጋይ መሆን ይችላሉ?

ከሆነ ምን መጽሐፍ ቅዱሳዊ መሠረት አላቸው? አገልግሎታቸውስ ምን ይመስላል?

በአውሮፓ ደቡባዊ ጫፍ መስበክ

ከቀርጤስ በስተ ደቡብ ወደምትገኝ ጋቭደስ ወደተባለች አንዲት ደሴት ለመሄድ አስቸጋሪ ጉዞ ያደረጉ መንገደኞች በዚያ አስደሳች ጊዜ አሳለፉ።

የአምላክን ስም በስዋሂሊ ማሳወቅ

ይሖዋ የሚለው የአምላክ ስም በስዋሂሊ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሊገባ የቻለበትን መንገድ እንድታውቅ እንጋብዝሃለን።

ልጆቻችሁን አስተምሩ

ስግብግብነት ግያዝን ለውድቀት ዳረገው

ግያዝ ለእሱ የማይገባውን ነገር ወስዷል። ከዚህ ምን ትምህርት ማግኘት እንችላለን?