መጠበቂያ ግንብ ነሐሴ 2010

ለቤተሰብ ደስታ ቁልፉ ምንድን ነው?

የመጀመሪያውን ዓመት የትዳር ሕይወት ስኬታማ ማድረግ

አዲስ ተጋቢዎች ናችሁ? መጽሐፍ ቅዱስ ትዳራችሁን ለማጠናከር ሊረዳችሁ ይችላል።

ልጆቻችሁን አስተምሩ

ኢየሱስ ቶሎ ያልሄደው ለምን ነበር?

ኢየሱስ ጓደኛው አልዓዛር እንደታመመ ከሰማ በኋላ እሱን ለመርዳት ቶሎ ያልሄደው ለምን ነበር?

አንባቢያን የሚያነሱት ጥያቄ

ሁሉም ሰው አምላክን ለማወቅና ለመውደድ እንዲችል እኩል አጋጣሚ ያገኛል?

አምላክ፣ ቅን ልብ ላላቸው ሰዎች በሙሉ ስለ እሱ ማወቅ የሚችሉበት አጋጣሚ የዘረጋላቸው እንዴት እንደሆነ አንብብ።