መጠበቂያ ግንብ ሐምሌ 2010

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክን በስም ልታውቀው ትችላለህ?

አምላክን በሚገባ ልታውቀው ትችላለህ። መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ እንደሚያሳየው አምላክም እሱን እንድታውቀው ይፈልጋል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የአምላክን ስም ማወቅ ምን ነገሮችን ይጨምራል?

የአምላክ ስም ማን እንደሆነ፣ ምን ትርጉም እንዳለው እንዲሁም ስለ ባሕርያቱ ምን እንደሚገልጽ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አምላክን በስም ማወቅ አስቸጋሪ የሆነበት ምክንያት

ከአምላክ ጋር የቀረበ ዝምድና እንዳትመሠርት ለማድረግ የሚሞክረው ማን እንደሆነ አንብብ።