አጫውት ገጽ 32 ገጽ 32 ▪ ድህነት፣ በሽታ ወይም እሞታለሁ የሚለው ፍርሃት እያለ እንኳ የአእምሮ ሰላም ለማግኘት ምን ሊረዳህ ይችላል? ገጽ 9 ▪ በኢየሱስ ስም መጸለይ አስፈላጊ የሆነባቸው ሦስት ምክንያቶች ምንድን ናቸው? ገጽ 13 ▪ የሰው ምላስ ከእሳት ጋር የተመሳሰለው ለምንድን ነው? ገጽ 19 ▪ አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው? ገጽ 27 ▪ በሥራው ዓለም የተሠማሩ እናቶች ብዙ ጊዜ ተጨማሪ ውጥረት የሚፈጥርባቸው ምንድን ነው? ገጽ 28 ተመለስ ቀጥል