መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ሰኔ 2015

ይህ እትም ከሐምሌ 27 እስከ ነሐሴ 30, 2015 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

ክርስቶስ—የአምላክ ኃይል

የኢየሱስ ተአምራት በጥንቷ እስራኤል ለነበሩ ሰዎች ጥቅም ያስገኙ ከመሆኑም በላይ በቅርቡ ለሰው ዘር ምን እንደሚያደርግ ይጠቁማሉ።

የሰው ልጆችን ይወዳል

ኢየሱስ ተአምራትን የፈጸመበት መንገድ ምን ስሜት እንዳለው ያሳያል?

ንጽሕናችንን ጠብቀን መኖር እንችላለን

መጽሐፍ ቅዱስ መጥፎ ምኞቶችን ለማስወገድ የሚረዱንን ሦስት ነገሮች ይገልጻል።

“ኪንግዝሊ ከቻለ እኔም እችላለሁ!”

በስሪ ላንካ ይኖር የነበረው ኪንግዝሊ ጥቂት ደቂቃዎች የሚወስድ ክፍል ለማቅረብ ሲል ተፈታታኝ ሁኔታዎችን መወጣት አስፈልጎታል።

ከጸሎት ናሙናው ጋር ተስማምቶ መኖር—ክፍል 1

ኢየሱስ ይህን ጸሎት ሲያስተምር “አባቴ ሆይ” ከማለት ይልቅ “አባታችን ሆይ” ያለው ለምንድን ነው?

ከጸሎት ናሙናው ጋር ተስማምቶ መኖር—ክፍል 2

አምላክ የዕለቱን ምግባችንን እንዲሰጠን ስንጸልይ ለራሳችን የምንበላውን ምግብ እንዲሰጠን ብቻ እየጠየቅን አይደለም።

“መጽናት ያስፈልጋችኋል”

ፈተናዎችን ወይም አስቸጋሪ ሁኔታዎችን በጽናት ለመወጣት የሚረዱህ ከይሖዋ ያገኘናቸው አራት ዝግጅቶች።

ታስታውሳለህ?

በቅርቡ የወጡትን የመጠበቂያ ግንብ እትሞች አንብበሃቸዋል? እስቲ ማስታወስ ትችል እንደሆነ ራስህን ፈትን።