ንቁ! ኅዳር 2015 | ሃይማኖቶች ተከታይ እያጡ ነው?

የተለያየ አመለካከት ያላቸው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች አንድ ዓይነት እርምጃ ወስደዋል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሃይማኖቶች ተከታይ እያጡ ነው?

ሰዎች ከሃይማኖት ድርጅቶች እንደሚወጡ መጽሐፍ ቅዱስ አስቀድሞ ተናግሮ ነበር።

ዓይነ ስውርነት

ዓይነ ስውራን የማዳመጥ፣ የማሽተት፣ የመዳሰስና የመቅመስ ችሎታቸውን ይበልጥ ይጠቀማሉ?

ቃለ ምልልስ

አንድ የሒሳብ ሊቅ ስለሚያምኑበት ነገር ምን ይላሉ?

ፕሮፌሰር ጂን ህዋንግ፣ የሚያምኑበት ነገር ከተከታተሉት የቀለም ትምህርት ጋር እንደማይጋጭ የሚሰማቸው ለምንድን ነው?

ለቤተሰብ

ልጆችን ማድነቅ የሚቻልበት መንገድ

ልጆችን ማድነቅ የሚቻልበት ከሁሉ የተሻለው መንገድ የትኛው ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

የዓለም መጨረሻ

የዓለም መጨረሻ ሲባል የትኛው “ዓለም” ነው? ይህ የሚሆነውስ እንዴትና መቼ ነው?

ንድፍ አውጪ አለው?

የዕፀዋት የሒሳብ ችሎታ

ተመራማሪዎች የሰናፍጭ ተክል አስገራሚ ችሎታ እንዳለው ደረሱበት።

በተጨማሪም . . .

ስለ ይሖዋ ምሥክሮች ብዙ ጊዜ የሚነሱ ጥያቄዎች

እኛን በተመለከተ ለሚፈጠሩብህ ጥያቄዎች በዚህ ገጽ ላይ መልስ ማግኘት ትችላለህ።

ለልጆች የሚሆኑ መልመጃዎች

እነዚህን አስደሳች መልመጃዎች፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ ርዕሶች እና የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ካርዶች ልጆቻችሁን መንፈሳዊ ትምህርት ለማስተማር ተጠቀሙባቸው።