ንቁ! ሰኔ 2015 | ጤንነትን ለማሻሻል የሚረዱ—5 መንገዶች

የምናደርጋቸው ነገሮች በአንዳንድ በሽታዎች የመያዝ አጋጣሚያችንን ለመቀነስ አሊያም በሽታዎቹን ለመከላከል ሊረዱን ይችላሉ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጤንነትህን ማሻሻል የምትችልባቸው መንገዶች

ጤንነትህ እንዲሻሻል የሚረዱ አምስት መንገዶችን ተመልከት።

ለቤተሰብ

የጋብቻን ቃለ መሐላ ጠብቆ መኖር የሚቻለው እንዴት ነው?

ቃለ መሐላን የምትመለከተው ካደረግከው መጥፎ ውሳኔ ጋር ጠፍሮ እንደሚያስር እግር ብረት አድርገህ ነው ወይስ ትዳራችሁ እንዳይናጋ እንደሚያደርግ መልሕቅ?

የታሪክ መስኮት

ጋሊልዮ

በ1992 ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዮሐንስ ጳውሎስ ዳግማዊ የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንንና ቤተ ክርስቲያኗ በጋሊልዮ ላይ ያደረሰችበትን ሥቃይ በተመለከተ የሚያስደንቅ ሐሳብ ተናገሩ።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ምንዝር

ምንዝር ለትዳር መፍረስ ምክንያት ይሆናል?

ፓሮት ፊሽ—አሸዋ አምራች ማሽን

ለኮራል ሪፍ የሚጠቅም አስደናቂ ሥራ ያከናውናል።

ከዓለም አካባቢ

የዜናው ትኩረት—አካባቢ

በቅርቡ የወጡት ዜናዎች “ሰዎች በአካባቢያችን ላይ የሚደርሰውን ውድመት ማስቆም ያልቻሉት ለምንድን ነው?” የሚለውን ጥያቄ ያስነሳሉ።