ንቁ! ታኅሣሥ 2014 | የአእምሮ ሕመም—ምን ማወቅ ይኖርብሃል?

የአእምሮ ሕመም ያለባቸው ሰዎች በሽታው የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴያቸውን እንዳያከናውኑ እንቅፋት ይሆንባቸዋል፤ ያም ቢሆን እንዲህ ያለ እክል ያለባቸው ሰዎች ሕክምና ለማግኘት ጥረት አያደርጉም። ለምን?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የአእምሮ ሕመም—ምን ማወቅ ይኖርብሃል?

የአእምሮ ሕመምን ተቋቁሞ ለመኖር የሚረዱ ዘጠኝ እርምጃዎች።

ከዓለም አካባቢ

ከርዕሰ ጉዳዮቹ መካከል፦ ረጅም ዓመት የኖረ እንስሳ፣ አንድ ታዋቂ ሐይቅ እየደረቀ መሆኑና በዓመቱ ውስጥ የልብ ሕመም ስለሚበዛበት ወቅት።

ለቤተሰብ

መደራደር የሚቻለው እንዴት ነው?

የሚከተሉት አራት ምክሮች ከትዳር ጓደኛችሁ ጋር ከመጨቃጨቅ ይልቅ አብራችሁ ለችግሩ መፍትሔ እንድትፈልጉ ይረዷችኋል።

ዓይናማዋ እንስሳ

የዚህች አስደናቂ ፍጥረት አንዱ ዓይኗ እንኳ ከአንጎሏ ይበልጣል።

ቃለ ምልልስ

የፋይናንስ ፕሮፌሰር ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

ፕሮፌሰር ስቲቨን ቴይለር መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናቱ እስከ ዛሬ ካፈራው ሀብት ሁሉ የላቀው እንደሆነ ተናግሯል።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ምድር

ምድር ትጠፋለች?

የ2014 ንቁ! ርዕስ ማውጫ

በ2014 በንቁ! መጽሔት ላይ የወጡ ርዕሶች ዝርዝር።