ንቁ! ግንቦት 2014 | ውጥረትን መቆጣጠር ይቻላል?

ውጥረት ጠቃሚ ሊሆን ይችላል፤ ጠቃሚ የሚሆነው ግን በአግባቡ ከተቆጣጠርከው ነው።

ከዓለም አካባቢ

ከርዕሰ ጉዳዮቹ መካከል፦ በአንድ አካባቢ በየዓመቱ ከ100 በላይ አዲስ ዝርያዎች መገኘታቸው፣ ልጆች በቀን ውስጥ ቴሌቪዥን በመመልከት በሚያጠፉት ጊዜ ላይ ጥናት መደረጉ፣ ብክለት የማያስከትሉ የኃይል ምንጮች ያን ያህል ውጤታማ አለመሆናቸው።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ውጥረትን መቆጣጠር የሚቻልበት መንገድ

ብዙውን ጊዜ ውጥረት የሚያመጡ አራት ነገሮችን ለመቋቋም የሚረዱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምክሮችን አንብብ።

ለቤተሰብ

ኢንተርኔት ስለሚያስከትለው አደጋ ወጣቶችን ማስተማር

ለልጃችሁ ሕግ ከማውጣት ይልቅ በራሱ ጥሩ ውሳኔ እንዲያደርግ ልትረዱት የምትችሉት እንዴት ነው?

ቃለ ምልልስ

የቀዶ ጥገና ሐኪም ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?

ዶክተር ጊየርሞ ፔሬዝ ለበርካታ ዓመታት በዝግመተ ለውጥ ያምን ነበር፤ አሁን ግን የሰውን አካል ንድፍ ያወጣው አምላክ እንደሆነ ተገንዝቧል። ሐሳቡን እንዲቀይር ያደረገው ምንድን ነው?

በአውሮፓ የተካሄደው የጠንቋዮች አደን

“በአረመኔነቱና ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ በዓለም የሥነ ጽሑፍ ታሪክ ውስጥ ተወዳዳሪ ያልተገኘለት መጽሐፍ” በአውሮፓ ዘግናኝ የሆነ የእብደት ዘመቻ እንዲካሄድ በር ከፍቷል።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ማሰላሰል

ማሰላሰል ሁሉ ይጠቅማል ማለት አይደለም።

‘ጥበብ ጮኻ ትጣራለች’—ጥሪዋ ይሰማሃል?

እውነተኛ ጥበብ ለሰው ዘር ችግሮች መፍትሔ ያስገኛል።

በተጨማሪም . . .

ኃላፊነት የሚሰማው ሰው ነኝ?

አንዳንድ ወጣቶች ከሌሎች የበለጠ ነፃነት ይሰጣቸዋል። ለምን?

የፍቅር ጓደኝነት ለመመሥረት ደርሻለሁ?

የፍቅር ጓደኝነት ለመመሥረት ዝግጁ መሆንህን ለማወቅ የሚረዱ አራት ጥያቄዎችን ተመልከት።

ወላጆቼ ቢፋቱስ? ሁኔታውን መቋቋም የምችለው እንዴት ነው?

ይህ ሁኔታ የፈጠረብህን ሐዘን፣ ንዴትና ብስጭት ማሸነፍ የምትችለው እንዴት ነው?

ወጣቶች ስለ ቁመና ምን ይላሉ?

ወጣቶች ስለ መልክ ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ ከባድ የሚሆንባቸው ለምን ሊሆን ይችላል? በዚህ ረገድ ምን ሊረዳቸው ይችላል?

ሙሴ በግብፅ አደገ

የሙሴ እናት፣ ሙሴን አባይ ወንዝ ላይ ያስቀመጠችው ለምን ነበር? ስለ ሙሴ፣ ስለ ቤተሰቦቹ እንዲሁም ስለ ፈርዖን ሴት ልጅ አንብብ።