ንቁ! ታኅሣሥ 2013 | የዜና ማሰራጫዎችን ማመን ይቻላል?

ብዙ ሰዎች በዜና ማሰራጫዎች የሚሰሟቸውንና የሚያነቧቸውን ነገሮች ይጠራጠራሉ። ዜናዎችን አእምሮህን ክፍት አድርገህ መከታተል ቢኖርብህም ጤናማ የሆነ የጥርጣሬ ስሜት ቢያድርብህ ክፋት የሌለው ለምን እንደሆነ ማንበብ ትችላለህ።

ከዓለም አካባቢ

ከርዕሰ ጉዳዮቹ መካከል፦ ብቃታቸው ከተፈላጊው መሥፈርት በላይ የሆነ የሥራ አመልካቾች፣ የመተንፈሻ አካላት በሽታ፣ ትኩረታቸው የተከፋፈለ እግረኞች እና ሌሎችም

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የዜና ማሰራጫዎችን ማመን ይቻላል?

የምታነበው ወይም የምትሰማው የዜና ዘገባ እምነት የሚጣልበት መሆን አለመሆኑን መመዘን የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

አገሮችና ሕዝቦች

ብራዚልን እንጎብኝ

ብራዚል በቆዳ ስፋት ከደቡብ አሜሪካ ውስጥ ግማሽ ያህሉን ትሸፍናለች። ብራዚል የተለያዩ ባሕሎች ያሏት አገር ልትሆን የቻለችው እንዴት እንደሆነ አንብብ።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ኢየሱስ

ኢየሱስ እግዚአብሔር ነው? ኢየሱስ የተወለደው መቼ ነበር? ኢየሱስ ከሞት ተነስቷል?

ለቤተሰብ

ጥሩ አድማጭ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?

ከልብ ማዳመጥ እንዲሁ የጥሩ ሥነ ምግባር መለኪያ ብቻ ሳይሆን የፍቅር መግለጫም ነው። ጥሩ አድማጭ መሆን የምትችለው እንዴት እንደሆነ አንብብ።

በቀለማት ያሸበረቀች እመቤት—ሚስጥሩ ተገለጠ

እንግሊዛውያን ተመራማሪዎች በቀለማት ያሸበረቀች እመቤት የምትባለው ቢራቢሮ ዝርያዎች ሁኔታ ግራ ሲያጋባቸው ቆይቷል። በቅርቡ ተመራማሪዎች እነዚህ ቢራቢሮዎች በየዓመቱ ከአካባቢው ድንገት የሚሰወሩበትን ምክንያት ደርሰውበታል።

የ2013 ንቁ! ርዕስ ማውጫ

በ2013 ንቁ! ላይ የወጡ ርዕሶች ማውጫ፤ በርዕስ ተዘርዝረዋል።

ንድፍ አውጪ አለው?

ዲ ኤን ኤ ያለው መረጃ የመያዝ አቅም

ዲ ኤን ኤ “ተወዳዳሪ ያልተገኘለት ሃርድ ድራይቭ” የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል። እንዲህ ተብሎ የተጠራው ለምን እንደሆነ አንብብ።

በተጨማሪም . . .

ሰዎች ስለ እኔ የሚያወሩት ለምንድን ነው?

የተሰራጨብህ ሐሜት እንዳይቆጣጠርህ እንዲሁም መልካም ስምህን እንዳያጠፋብህ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው?

ስለ ሴክስቲንግ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?

እርቃን የሚያሳዩ ፎቶግራፎች እንድትልኪ ተጽዕኖ ይደረግብሻል? ሴክስቲንግ የሚያስከትለው ጉዳት ምንድን ነው? ሴክስቲንግ ምንም ጉዳት የማያስከትል የፍቅር መግለጫ ነው?

ፈርዖን ለዮሴፍ ትልቅ ቦታ ሰጠው

ይህን የሥዕል ጨዋታ ጨርስ፤ የዮሴፍ ወንድሞች ዮሴፍን መለየት ያልቻሉት ለምንድን ነው?