ንቁ! ሰኔ 2013 | የመግዛት አባዜ ተጠናውቶናል?

እነዚህን ተከታታይ ርዕሶች በማንበብ የመግዛት አባዜ ያለውን ጉዳትና ወጪን መቆጣጠር የሚቻልበትን መንገድ ማወቅ ትችላለህ።

ከዓለም አካባቢ

ከርዕሰ ጉዳዮቹ መካከል፦ ከናፍጣ መኪኖች የሚወጣ ጭስ የሚያስከትለው ጉዳት እንዲሁም በእስያ እና በአፍሪካ የውሸት የወባ መድኃኒቶች መሰራጨታቸው

ለቤተሰብ

ኩርፊያን ማስወገድ የሚቻልበት መንገድ

አንዳንድ ባለትዳሮች የሚኮራረፉት ለምንድን ነው? በመካከላቸው የሚፈጠረውን አለመግባባት መፍታት የሚችሉትስ እንዴት ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ሰይጣን

ሰይጣን በእርግጥ በእውን ያለ አካል ነው? ወይስ እንዲሁ የክፋት ባሕርይ ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ወጪህን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት ነው?

ወጪን ለመቆጣጠር የሚረዱ ስድስት ጠቃሚ ሐሳቦችን አንብብ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ወጪህን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት ነው?

ወጪን ለመቆጣጠር የሚረዱ ስድስት ጠቃሚ ሐሳቦችን አንብብ።

አገሮችና ሕዝቦች

ፓናማን እንጎብኝ

ፓናማ ይበልጥ የምትታወቀው፣ የባሕር መተላለፊያ ቦይ ያላት በመሆኑ ነው። ስለ ፓናማ እና በዚህች አገር ስለሚኖሩት ሰዎች አንብብ።

የታሪክ መስኮት

በአምላክ ስም የተሰጠ ማስጠንቀቂያ

በስፓንኛ ኤል ሬኩዌሪሚዬንቶ ተብሎ የሚጠራውን አዋጅ በመጠቀም የስፔን ወራሪዎች ግፍ ፈጽመዋል። ታዲያ ለዚህ ተጠያቂው አምላክ ነው?

ንድፍ አውጪ አለው?

የሃምፕባክ ዓሣ ነባሪ መቅዘፊያ

የዚህ ግዙፍ እንስሳ መቅዘፊያ የሚሠራበት መንገድ ዛሬ የምታያቸውን አንዳንድ መሣሪያዎች ንድፍ ለማውጣት አስተዋጽኦ ያበረከተው እንዴት እንደሆነ አንብብ።

በተጨማሪም . . .

ስለ መልኬ ከልክ በላይ እየተጨነቅሁ ነው?

መልክሽን የማትወጂው ከሆነ፣ ሚዛናዊ አመለካከት ማዳበር የምትችዪው እንዴት ነው?

የሎጥ ሚስት የጨው ዓምድ ሆነች

ታሪኩን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ አንብብ፤ ከዚያም ቁጥሮቹን ተከትለህ ነጥቦቹን በመስመር አገናኝ። ከሎጥ ሚስት ምን ትምህርት ማግኘት ትችላለህ?