በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ኢንተርኔት ላይ ጽሑፎቻችን የሚገኙበት አቋራጭ!

ኢንተርኔት ላይ ጽሑፎቻችን የሚገኙበት አቋራጭ!

ከዚህ እትም ጀምሮ ንቁ! QR (ኩዊክ ሪስፖንስ) ኮድ ይኖረዋል። እነዚህ ኮዶች ምንድን ናቸው? ድረ ገጻችን ላይ ያሉ ነገሮችን በቀላሉ ለመክፈት የሚያስችሉ ለየት ያሉ ኮዶች ናቸው። የሚያስፈልግህ ዘመናዊ ስልክ (ስማርትፎን) ወይም ካሜራና የኢንተርኔት አገልግሎት ያለው ታብሌት ኮምፒውተር ብቻ ነው።

  1.   QR ኮዶችን የሚያነብ ሶፍትዌር ጫን።

  2.   የጫንከውን ሶፍትዌር ክፈተው።

  3.   QR ኮዱን አስነብበው።

ቀጥታ ወደ ድረ ገጻችን ይወስድሃል!