በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

በትምህርት ስኬታማ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?

በትምህርት ስኬታማ መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?

ለትምህርት ያለህን አመለካከት ለመግለጽ የትኛውን ቃል ትጠቀማለህ?

  • የሚያሰለች ወይስ የሚያነቃቃ?

  • የሚያበሳጭ ወይስ የሚያረካ?

  • የሚያስጨንቅ ወይስ የሚያስደስት?

ለትምህርት ጥሩ አመለካከት ከሌለህ ምን ልታደርግ ትችላለህ? አዎንታዊ አመለካከት ካለህ ደግሞ ከምትማረው ትምህርት ይበልጥ ጥቅም እንድታገኝ ችሎታህን ማሻሻል የምትችለው እንዴት ነው? በትምህርትህ ስኬታማ እንድትሆን ሊረዱህ የሚችሉ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ አምስት ቁልፍ ነጥቦችን እንመለከታለን።