በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

መልስህ ምንድን ነው?

ምሳሌውን አብራራ

1. በሉቃስ 15:11-32 ላይ ተመዝግቦ በሚገኘው የኢየሱስ ምሳሌ ላይ አንዱ ልጅ በተቀበለው ድርሻ ምን አደረገበት?

․․․․․․

2. አባትየው ልጁ በመጸጸቱ ምን ተሰማው?

․․․․․․

3. ሌላኛው ልጅ ወንድሙ ስለተደረገለት አቀባበል ምን ተሰማው?

․․․․․․

▪ ለውይይት:- ይሖዋ በምሳሌው ላይ የተገለጸውን አባት የሚመስለው እንዴት ነው? ከቤት ያልኮበለለው ልጅ ስላደረገው ነገር ምን ይሰማሃል?

ዘመኑ መቼ ነበር?

ከታች የተዘረዘሩትን የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት የጻፉትን ሰዎች ስም ጻፍ። ከዚያም መጽሐፉን ተጽፎ እንዳለቀ ከሚገመትበት ዘመን ጋር በመስመር አገናኝ።

1513 ከክ.ል.በፊት 1473 ከክ.ል.በፊት 460 ከክ.ል.በፊት 55-56 ከክ.ል.በኋላ 60-61 ከክ.ል.በኋላ

4. ኢዮብ

5. መዝሙር

6. ቈላስይስ

እኔ ማን ነኝ?

7. ከክፉ መንፈስ የመጣ አንድ ሕልም ካየሁ በኋላ አምላክ በአገልጋዮቹ ላይ እምነት የለውም የሚል መደምደሚያ ላይ ደርሻለሁ።

እኔ ማን ነኝ?

8. የመጣሁት ከቈላስይስ ሲሆን በሎዶቂያና በኢያራ ለሚገኙ ጉባኤዎች በትጋት እጸልይ ነበር።

ከዚህ እትም

የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ፤ እንዲሁም የጎደለውን ቁጥር አሟላ።

[በገጽ 31 ላይ የሚገኝ ሥዕል]

ገጽ 5 በልባችን መታመን ጥበብ የጎደለው ድርጊት የሆነው ለምንድን ነው? (ኤርምያስ 17:․․․)

ገጽ 7 የይሖዋ ሕጎችና ማሳሰቢያዎች ለእኛ ምን ጥቅም ይሰጡናል? (መዝሙር 19:․․․)

ገጽ 11 ዓይናችን ማተኮር የሚኖርበት በምን ነገር ላይ ነው? (ፊልጵስዩስ 2:․․․)

ገጽ 20 አምላክን እንደምንወደው ማረጋገጥ የምንችለው እንዴት ነው? (1 ዮሐንስ 5:․․․)

ለልጆች የቀረበ የሥዕል ጥያቄ

ከዚህ መጽሔት ውስጥ እነዚህን ሥዕሎች ማግኘት ትችላለህ? እያንዳንዱ ሥዕል ምን እንደሚያሳይ በራስህ አባባል ግለጽ።

(መልሱ በገጽ 27 ላይ ይገኛል)

በገጽ 31 ላይ ለቀረቡት ጥያቄዎች የተሰጡ መልሶች

1. ሥነ ምግባር የጎደለው አኗኗር በመኖር አባከነው።—ሉቃስ 15:11-13

2. ራራለት።—ሉቃስ 15:20-24

3. የቁጣና የቅናት ስሜት።—ሉቃስ 15:25-30

4. ሙሴ፣ በ1473 ከክ.ል.በፊት

5. ዳዊት፣ የቆሬ ልጆች፣ ሄማን፣ አሳፍ፣ ሙሴ፣ ሰሎሞን፣ ኤታን እና ሌሎችም፣ በ460 ከክ.ል.በፊት

6. ጳውሎስ፣ ከ60-61 ከክ.ል.በኋላ

7. ኤልፋዝ።—ኢዮብ 4:1, 13-18

8. ኤጳፍራ።—ቈላስይስ 4:12, 13

[በገጽ 31 ላይ የሚገኝ ሥዕል ምንጭ]

የመጨረሻው ክብ ውስጥ ያለው ፎቶ:- Image supplied courtesy Tourism Western Australia