በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለወላጆች ተጨማሪ እርዳታ

ለወላጆች ተጨማሪ እርዳታ

እስካሁን ስታነብ እንደተመለከትከው በዚህ መጽሔት ውስጥ የሚገኘው ምክር በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረተ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ለእያንዳንዱ የቤተሰብ አባል የሚጠቅም ከሁሉ የተሻለ ምክር ይዟል። በውስጡ የሚገኙት መመሪያዎች የአንድን ሰው የማሰብና የማመዛዘን ችሎታ ያጎለብታሉ።—ምሳሌ 1:1-4

መጽሐፍ ቅዱስ ለሚከተሉት ወሳኝ ጥያቄዎችም መልስ ይሰጣል፦

መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች የሚሰጠውን መልስ አንተው ራስህ እንድትመረምር እንጋብዝሃለን። መጽሐፍ ቅዱስን መማር የሚኖርብን ለምንድን ነው? የሚለውን ቪዲዮ ለማየት jw.org የተባለውን ድረ ገጽ ተመልከት።