በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚከተሉት ጥያቄዎች ያሳስቡሃል?

የሚከተሉት ጥያቄዎች ያሳስቡሃል?
  •   አምላክ የሚወደን ከሆነ ክፋትና መከራ ለረጅም ዘመን እንዲቀጥል የፈቀደው ለምንድን ነው?

  • የምንኖረው ይህ ዓለም ሊጠፋ በተቃረበበት የመጨረሻ ዘመን ውስጥ እንደሆነ እርግጠኞች መሆን የምንችለው እንዴት ነው?

  • መጽሐፍ ቅዱስ የአምላክን መንግሥት በተመለከተ የሚናገረው ተስፋ እንደሚፈጸም እንዴት እናውቃለን?

  • መጽሐፍ ቅዱስ በሕይወታችን ውስጥ ጥበብ ያለባቸው ውሳኔዎች እንድናደርግ ሊረዳን ይችላል?

ፈጣሪያችን ስለሚወደን ለእነዚህም ሆነ ለሌሎች በርካታ ጥያቄዎች መልስ ሰጥቶናል። ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት፣ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ተብሎ የተዘጋጀውን www.jw.org የተባለውን ድረ ገጻችንን እንድትጎበኝ እንጋብዝሃለን።

በዚህ ድረ ገጽ ላይ የተለያዩ መረጃዎችን፣ ቪዲዮዎችን፣ በድምፅ የተቀረጹ ነገሮችን፣ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮችን የሚዳስሱ ጽሑፎችን እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን በነፃ ማግኘት ትችላለህ።