በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ንቁ! ቁጥር 6 2017 | ዓለማችን ምንም ተስፋ የለውም?

የዓለማችን ሁኔታ ይህን ያህል አስከፊ ደረጃ ላይ የደረሰው ለምን ይመስልሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “[ሰው] አካሄዱን እንኳ በራሱ አቃንቶ መምራት አይችልም።”—ኤርምያስ 10:23

ይህ ንቁ! መጽሔት፣ በርካታ ሰዎች ወደፊት የተሻለ ጊዜ ይመጣል ብለው የሚያምኑበትን ምክንያት ያብራራል።

 

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ዓለማችን ምንም ተስፋ የለውም?

ባለፉት 60 ዓመታት ውስጥ ከነበረው ሁኔታ አንጻር ሲታይ ምሳሌያዊው “የጥፋት ቀን ሰዓት” ለዓለም አቀፍ ጥፋት ይህን ያህል የቀረበበት ጊዜ የለም! ከዚህ በፊት ተከስቶ የማያውቅ ታላቅ ጥፋት ይከሰት ይሆን?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መልሱ የሚገኘው ከየት ነው?

በርካታ ሰዎች የመገናኛ ብዙኃን ከሚያስተላልፏቸው ሪፖርቶች በመነሳት የዓለማችን ችግሮች ከቁጥጥር ውጭ ሆነዋል የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሰዋል። ለመሆኑ ዓለም የሚገኝበት ሁኔታ ምን ያህል የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ዓለማችን በአሁኑ ጊዜ የሚገኝበት አሳሳቢ ሁኔታ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በትንቢት ተነግሯል።

ለቤተሰብ

ልጆችን ትሕትና ማስተማር

ልጃችሁ ለራሱ ያለው ግምት ሳይቀንስ ትሕትናን እንዲማር እርዱት።

አገሮችና ሕዝቦች

ኒው ዚላንድን እንጎብኝ

ኒው ዚላንድ በአንጻራዊ ሁኔታ ርቃ የምትገኝ አገር ብትሆንም በየዓመቱ ሦስት ሚሊዮን በሚያክሉ ቱሪስቶች ትጎበኛለች። ይቺን አገር ታዋቂ የቱሪስት መስህብ ያደረጋት ምንድን ነው?

የታሪክ መስኮት

አልሃዘን

ይህን ስም ከዚህ በፊት ሰምተኸው አታውቅ ይሆናል፤ ሆኖም ከሠራቸው ሥራዎች ተጠቃሚ እንደሆንክ ምንም ጥርጥር የለውም።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

የአምላክ ስም

ሰዎች ሁሉን ቻይ የሆነውን አምላክ ለመጥራት በርካታ የማዕረግ ስሞችን ይጠቀማሉ። ሆኖም አምላክ የግል መጠሪያ ስም አለው።

የ2017 ንቁ! ርዕስ ማውጫ

በ2017 የወጡ ርዕሶችን በየፈርጃቸው የያዘ ዝርዝር።

በተጨማሪም . . .

እውነቱን ተናገር

ምንጊዜም እውነቱን መናገር ያለብህ ለምንድን ነው?

እውነተኛውን ሃይማኖት ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?

አንድን ሃይማኖት የምትከተለው ሃይማኖቱ ደስ ስላለህ ብቻ ከሆነ ችግር አለው?