በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ንቁ! ቁጥር 5 2017 | አደጋ ሲደርስ ሕይወት ለማዳን የሚያስችሉ እርምጃዎች

ለአደጋ አስቀድሞ መዘጋጀት አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦ “ብልህ ሰው አደጋ አይቶ ይሸሸጋል፤ ተሞክሮ የሌለው ሰው ግን ዝም ብሎ ይሄዳል፤ መዘዙንም ይቀበላል።”—ምሳሌ 27:12

ይህ መጽሔት አደጋ ከመከሰቱ በፊት፣ በአደጋው ወቅትና ከአደጋው በኋላ ምን እርምጃዎችን መውሰድ እንዳለብን ይገልጻል።

 

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

አደጋ ሲደርስ ሕይወት ለማዳን የሚያስችሉ እርምጃዎች

እነዚህ እርምጃዎች የራስህንም ሆነ የሌሎችን ሕይወት ለማዳን ያስችላሉ።

የኃይል ብክነትን ማስቀረት የሚቻለው እንዴት ነው?

የኃይል ምንጮችን በአግባቡ ልንጠቀም የምንችልባቸውን ሦስት አቅጣጫዎች ማለትም በቤትህ፣ ከመጓጓዣ ጋር በተያያዘና በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎችህ ኃይል ለመቆጠብ ምን ማድረግ እንደምትችል ተመልከት።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ጦርነት

በጥንት ዘመን እስራኤላውያን፣ በአምላካቸው በይሖዋ ስም ጦርነት ያካሂዱ ነበር። ታዲያ አምላክ በዘመናችን ጦርነት መካሄዱን ይደግፋል ማለት ነው?

ለቤተሰብ

የጀብደኝነት ድርጊት መፈጸም ምን ጉዳት አለው?

ብዙ ወጣቶች አቅማቸውን የሚፈትን ድርጊት መፈጸም ያስደስታቸዋል፤ አንዳንድ ጊዜ ይህን የሚያደርጉት ሕይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ነው። አንተስ እንዲህ ለማድረግ ትፈተናለህ?

አገሮችና ሕዝቦች

ካዛክስታንን እንጎብኝ

በጥንት ጊዜ የነበሩ የካዛክስታን ሕዝቦች ከቦታ ቦታ የሚዘዋወሩ አርብቶ አደሮች ነበሩ፤ እንዲሁም የሚኖሩት የርቶች ውስጥ ነበር። የካዛክስታን ሕዝቦች በዛሬው ጊዜ ያላቸው አኗኗር የጥንት አያቶቻቸው ስለነበሯቸው ባሕሎች ምን የሚጠቁመው ነገር አለ?

ንድፍ አውጪ አለው?

የዛጎል ቅርጽ

ዛጎሎች ያላቸው ቅርጽና አሠራራቸው በውስጣቸው የሚኖሩትን ሞለስኮች ከአደጋ ይጠብቃቸዋል።

በተጨማሪም . . .

የይሖዋ ምሥክሮች በጦርነት የማይካፈሉት ለምንድን ነው?

የይሖዋ ምሥክሮች በጦርነቶች ላይ ባለመካፈላቸው በዓለም ዙሪያ ይታወቃሉ። እንዲህ ያለ አቋም የሚወስዱት ለምንድን ነው?

አደጋ በሚደርስበት ጊዜ ፍቅር እርዳታ ለመስጠት ያነሳሳናል

የይሖዋ ምሥክሮች በብዙ አገሮች ውስጥ ችግር ለደረሰባቸው ሰዎች እርዳታ ሰጥተዋል።