ንቁ! ቁጥር 5 2016 | ኢየሱስ በምድር ላይ እንደኖረ የሚያሳይ ማስረጃ

ይህን የሚያረጋግጥ የታሪክ ማስረጃ አለ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ኢየሱስ በምድር ላይ እንደኖረ የሚያሳይ ማስረጃ

ጥንታዊም ሆነ ዘመናዊ ምሁራንና ጽሑፎች ስለዚህ ጉዳይ ምን ይላሉ?

ከዓለም አካባቢ

የዜናው ትኩረት—የአሜሪካ አህጉራት

በአሜሪካ አህጉራት ውስጥ የሚካተቱ አንዳንድ አገሮች ካሉባቸው በርካታ ችግሮች መካከል ውጥረትና ዓመፅ ይገኙበታል። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው ጥበብ ያዘለ ምክር እነዚህን ችግሮች ለመፍታት ይረዳ ይሆን?

ለቤተሰብ

ልጃችሁን ስለ ፆታ ማስተማር

ልጆች ከትንሽነታቸው ጀምሮ ከፆታ ግንኙነት ጋር ለተያያዙ መልእክቶች ተጋላጭ እየሆኑ ነው። ወላጆች ሊያውቁት የሚገባው ነገር ምንድን ነው? ልጆቻችሁን ለመጠበቅ ምን ማድረግ ትችላላችሁ?

አስደናቂው ንጥረ ነገር

የዚህን ያህል ለሕይወት አስፈላጊ የሆነ ሌላ ኬሚካላዊ ንጥረ ነገር የለም። ይህ ንጥረ ነገር ምንድን ነው? ይህን ያህል አስፈላጊ የሆነውስ ለምንድ ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አመስጋኝነት

ይህን ባሕርይ ማዳበር በርካታ ጥቅሞች አሉት። ምን ጥቅሞች እንዳሉትና ይህን ባሕርይ ማዳበር የምትችለው እንዴት እንደሆነ ተመልከት።

የታሪክ መስኮት

አርስቶትል

በጥንት ዘመን የኖረው የዚህ ፈላስፋ አመለካከት በሕዝበ ክርስትና ትምህርት ላይ ትልቅ ተጽዕኖ አሳድሮ ነበር።

“አዲስና ደስ የሚል አቀራረብ ነው!”

jw.org በተባለው ድረ ገጽ ላይ የሚገኙ ቪዲዮዎች የመምህራንንና የተማሪ አማካሪዎችን ጨምሮ የብዙ ሰዎችን ቀልብ እየሳቡ ነው።

በተጨማሪም . . .

አድናቂ ሁን

ለተደረገልህ ነገር አድናቆትህን መግለጽ የምትችለው እንዴት ነው?