ንቁ! ቁጥር 4 2016 | ልማዶችህን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት ነው?

መጥፎ ልማዶችን አስወግዶ በጎ ልማዶችን ማዳበር ጊዜ ይወስዳል፤ ይሁንና እንዲህ ማድረጉ የሚያስገኘው ጥቅም አለ?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

“የአንድ ነገር ፍጻሜ ከጅማሬው ይሻላል።”—መክብብ 7:8

እነዚህ ርዕሶች፣ ልማዶቻችንን በመቆጣጠር ጥቅም ማግኘት እንድንችል የሚረዱንን የመጽሐፍ ቅዱስ መመሪያዎች ያብራራሉ።

 

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ልማዶችህን መቆጣጠር የምትችለው እንዴት ነው?

ጥሩ ልማዶችን ማዳበርና መጥፎ ልማዶችን ማስወገድ ትችላለህ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

1 ምክንያታዊ ሁን

በአንድ ጀምበር፣ ጥሩ ልማዶችን ማዳበርና መጥፎ ልማዶችን ማስወገድ አይቻልም። ለየትኞቹ ነገሮች ቅድሚያ መስጠት እንደምትችል ተመልከት።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

2 አመቺ ሁኔታዎችን ፍጠር

ትክክለኛ ውሳኔ ማድረግ እንድትችል ከሚረዱህ ሰዎች ጋር ተቀራረብ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

3 ተስፋ አትቁረጥ

አዳዲስ ልማዶችን ማዳበርና የድሮ ልማዶችህን ማስወገድ አስቸጋሪ ከሆነብህ ተስፋ አትቁረጥ!

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ግብረ ሰዶም ምን ይላል?

ግብረ ሰዶምን ያወግዛል? ግብረ ሰዶማውያንን መጥላትን ያበረታታል?

ለቤተሰብ

ለውጥን ማስተናገድ የሚቻለው እንዴት ነው?

ለውጥ የማይቀር ነገር ነው። አንዳንዶች ያጋጠማቸውን ለውጥ ለማስተናገድ ምን እንዳደረጉ እንድታነብ እንጋብዝሃለን።

አገሮችና ሕዝቦች

ኪርጊስታንን እንጎብኝ

የኪርጊዝ ሕዝብ በእንግዳ ተቀባይነታቸውና በሰው አክባሪነታቸው በጣም የታወቁ ናቸው። ከቤተሰብ ሕይወት ጋር የተያያዙ ባሕሎቻቸው ምን ይመስላሉ?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

አካላዊ ውበት

የመገናኛ ብዙኃንና የፋሽን ኢንዱስትሪው ሰዎች ለመልክና ለቁመና ሚዛናዊ ያልሆነ አመለካከት እንዲያዳብሩ ያደርጋሉ።

ንድፍ አውጪ አለው?

የፒሪዮዲካል ሲካዳ የሕይወት ዑደት

አስገራሚ የሕይወት ዑደት ያላቸው እነዚህ ነፍሳት ብቅ የሚሉት በ13 ወይም በ17 ዓመት አንድ ጊዜ ለጥቂት ሳምንታት ነው።

በተጨማሪም . . .

መጨቃጨቅ ማቆም የምትችሉት እንዴት ነው?

ከትዳር ጓደኛህ ጋር ነጋ ጠባ ትጨቃጨቃላችሁ? የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ትዳራችሁን ለማሻሻል የሚረዷችሁ እንዴት እንደሆነ እንድታነብብ እንጋብዝሃለን።

ወጣቶች በአምላክ እንዲያምኑ ያደረጋቸው ምክንያት

በዚህ የሦስት ደቂቃ ቪዲዮ ላይ ወጣቶች በፈጣሪ እንዲያምኑ ያደረጋቸውን ምክንያት ያብራራሉ።