በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ይበልጥ ማወቅ ትፈልጋለህ?

ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ይበልጥ ማወቅ ትፈልጋለህ?

የማያስፈልግህ ነገር

  • የተማርክ ሰው መሆን

  • ገንዘብ

  • በጭፍን ማመን

የሚያስፈልግህ ነገር

  • ‘የማሰብ ችሎታህን መጠቀም።’—ሮም 12:1

  • ትሕትና

መጽሐፍ ቅዱስ የሚያስተምራቸውን አንዳንድ ትምህርቶች ስታውቅ ልትገረም ትችላለህ።