በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ደስታ የሚያስገኝ መንገድ

ተጨማሪ መረጃ

ተጨማሪ መረጃ

የሚከተሉት ጥያቄዎች ያሳስቡሃል?

  • አስደሳች የቤተሰብ ሕይወት ሊኖረኝ የሚችለው እንዴት ነው?

  • ጥሩ ጓደኞችን ማፍራት የምችለው እንዴት ነው? እኔስ ጥሩ ጓደኛ መሆን የምችለው እንዴት ነው?

  • በሞት ያጣኋቸውን ሰዎች ዳግመኛ አገኛቸው ይሆን?

  • መከራ የማይኖርበት ጊዜ ይመጣ ይሆን?

  • ሰዎች ምድራችንን ያጠፏት ይሆን?

  • ሁሉም ሃይማኖቶች አምላክን ያስደስታሉ?

ለእነዚህና ለሌሎች ጥያቄዎች አጥጋቢ መልስ ማግኘት ትችላለህ

ከ900 በሚበልጡ ቋንቋዎች የሚገኘውን jw.org የተባለውን ድረ ገጽ እንድትመለከት እንጋብዝሃለን። በዚህ ድረ ገጽ ላይ ስለተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች የሚናገሩ ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኛለህ።

በተጨማሪም ደስታ የሚያስገኘውን መንገድ ያገኙ የተለያዩ ሰዎችን ተሞክሮዎች የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን በዚህ ድረ ገጽ ላይ መመልከት ትችላለህ። እነዚህ ሰዎች የተለያየ አስተዳደግ ያላቸው ሲሆን አንዳንዶቹ ከዚህ ቀደም የዕፅ ሱሰኞች ወይም እስረኞች ነበሩ። ሌሎቹ ደግሞ ሳይንቲስቶችን ጨምሮ በተሰማሩበት መስክ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የደረሱ ምሁራን ናቸው።

jw.org/am ላይ መጽሐፍ ቅዱስን ጨምሮ የተለያዩ ጽሑፎችን ማግኘት ወይም በነፃ ማውረድ ትችላለህ። ድረ ገጻችን ላይ ከወጡት ርዕሶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፦