የ2016 ንቁ! ርዕስ ማውጫ
“እንዲህ ያሉ ወቅታዊ መጽሔቶች ስለምታዘጋጁ አመሰግናችኋለሁ።” —ኤሚ
የልጆች እናት የሆነችው ኤሚ ለዕለት ተዕለት ሕይወት የሚጠቅሙ ምክሮችን ከንቁ! ላይ እንዳገኘች ገልጻለች። ልክ እንደ ኤሚ ሁሉ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችም በሁለት ወር አንዴ የሚወጣውን ይህን መጽሔት በማንበባቸው ጥቅም አግኝተዋል። በ2016 የወጡትን የሚከተሉትን ርዕሰ ጉዳዮች ለመመልከት www.jw.org/amን እንድትጎበኝ እንጋብዝሃለን።