በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ንቁ! ቁጥር 2 2021 | ቴክኖሎጂ—ጌታህ ነው ወይስ አገልጋይህ?

ቴክኖሎጂ ጌታህ ነው ወይስ አገልጋይህ? ብዙ ሰዎች የኤሌክትሮኒክ መሣሪያዎቻቸው በእነሱ ቁጥጥር ሥር እንደሆኑ እንጂ መሣሪያዎቹ እነሱን እንደማይቆጣጠሯቸው ይናገራሉ። ይሁንና ቴክኖሎጂ ስውር በሆነና ባልተፈለገ መንገድ በተጠቃሚዎቹ ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል።

ቴክኖሎጂ የሚያሳድረው ተጽዕኖ—​ከሌሎች ጋር ባለህ ወዳጅነት ላይ

ቴክኖሎጂ ከጓደኞችህ ጋር እንድትገናኝ አልፎ ተርፎም ይበልጥ እንድትቀራረብ ሊረዳህ ይችላል።

ቴክኖሎጂ የሚያሳድረው ተጽዕኖ—​በልጆችህ ላይ

ልጆች የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም ረገድ በጣም ጎበዝ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ሆኖም አመራር ያስፈልጋቸዋል።

ቴክኖሎጂ የሚያሳድረው ተጽዕኖ—​በትዳርህ ላይ

ቴክኖሎጂ በተገቢው መንገድ ጥቅም ላይ ከዋለ በባለትዳሮች መካከል ያለው ግንኙነት ይበልጥ እንዲጠናከር ይረዳል።

ቴክኖሎጂ የሚያሳድረው ተጽዕኖ—​በአስተሳሰብህ ላይ

በማንበብና ትኩረትህን በመሰብሰብ ችሎታህ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር እንዲሁም ብቻህን መሆን ቶሎ እንዲሰለችህ ሊያደርግ ይችላል። በዚህ ርዕስ ውስጥ፣ የማሰብ ችሎታህን ለማዳበር የሚረዱ ሦስት ጠቃሚ ምክሮች ቀርበዋል።

JW.ORG ላይ የወጡ ተጨማሪ መረጃዎች

ስለ የትኛው ርዕሰ ጉዳይ ይበልጥ ማወቅ ትፈልጋለህ?

በዚህ እትም ውስጥ

ቴክኖሎጂ ከሌሎች ጋር ባለህ ግንኙነት፣ በቤተሰብ ሕይወትህ አልፎ ተርፎም በአስተሳሰብህ ላይ ምን ስውር ተጽዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል አንብብ።