ንቁ! ቁጥር 2 2016 | መጽሐፍ ቅዱስ ጥሩ መጽሐፍ ብቻ ነው?
ምን ይመስልሃል?
መጽሐፍ ቅዱስ በሚሰጠው ጥበብ ያዘለ ምክር መተማመን እንችላለን?
ምን ትላለህ?
እንችላለን
አንችልም
እርግጠኛ አይደለሁም
መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
“ጥበብ ትክክል መሆኗ በውጤቷ ተረጋግጧል።”—ሉቃስ 7:35 የግርጌ ማስታወሻዎች
የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ
መጽሐፍ ቅዱስ ጥሩ መጽሐፍ ብቻ ነው?
ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስ ይዘው መገኘታቸው ወይም ማንበባቸው ሕይወታቸውን አደጋ ላይ የሚጥለው ቢሆንም እንዲህ ያደረጉት ለምን ነበር?
ለቤተሰብ
ልጃችሁ የጉርምስናን ዕድሜ እንዲወጣ መርዳት
በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የተመሠረቱ አምስት ምክሮች ብዙውን ጊዜ ተፈታታኝ የሆነውን ይህን ዕድሜ በተሻለ መንገድ ለመወጣት ይረዳሉ።
ቃለ ምልልስ
አንድ የፅንስ ጥናት ባለሙያ ስለሚያምንበት ነገር ምን ይላል?
ፕሮፌሰር የን ደ ሽዩ በአንድ ወቅት በዝግመተ ለውጥ ያምን የነበረ ቢሆንም ሳይንቲስት ከሆነ በኋላ ግን አመለካከቱን ቀይሯል።
ቀልብ የሚስበው ማካው
የእነዚህ ውብ አእዋፍ ሕይወት ምን ይመስላል?
በተጨማሪም . . .
በሕይወቴ ተመረርኩ
ዲሚትሪ ኮርሹኖቭ የአልኮል ሱሰኛ ነበር፤ በኋላ ላይ መጽሐፍ ቅዱስን በየቀኑ ማንበብ ጀመረ። በሕይወቱ ውስጥ ከፍተኛ ለውጥ እንዲያደርግ የረዳው ምንድን ነው?

