መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም ጥቅምት 2025

ይህ እትም ከታኅሣሥ 8, 2025–ጥር 4, 2026 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።

1925—የዛሬ መቶ ዓመት

የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎቹ በ1925 ምን ይሆናል ብለው ጠብቀው ነበር? የጠበቁት ነገር ባይፈጸምም በስብከቱ ሥራ መጠመዳቸውን የቀጠሉት እንዴት ነው?

የጥናት ርዕስ 40

ይሖዋ ‘እጅግ ሐሴት የምናደርግበት አምላክ’ ነው

ከታኅሣሥ 8-14, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 41

የአምላክ ፍቅር ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል

ከታኅሣሥ 15-21, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 42

የጸሎትህን ይዘት ማሻሻል የምትችለው እንዴት ነው?

ከታኅሣሥ 22-28, 2025 ባለው ሳምንት የሚጠና።

የጥናት ርዕስ 43

ለሌሎች መጸለይህን አትርሳ

ከታኅሣሥ 29, 2025–ጥር 4, 2026 ባለው ሳምንት የሚጠና።

ሁለት አዳዲስ የበላይ አካል አባላት

ከሁለቱ አዳዲስ የበላይ አካል አባላት ማለትም ከጆዲ ጄድሊ እና ከጄከብ ረምፍ ጋር ተዋወቅ። ሁለቱም ወንድሞች ለበርካታ ዓመታት ይሖዋን በታማኝነት ሲያገለግሉ ቆይተዋል።

ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች

መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለማንበብ ምን ይረዳሃል?

መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለማንበብ የሚረዱ አንዳንድ ምክሮችን ተመልከት።