መጠበቂያ ግንብ—የጥናት እትም የካቲት 2020
ይህ እትም ከሚያዝያ 6–ግንቦት 3, 2020 የሚጠኑ የጥናት ርዕሶችን ይዟል።
የጥናት ርዕስ 8
ምቀኝነትን በመዋጋት ሰላም እንዲሰፍን አድርጉ
አንዳንድ ጊዜ ከምቀኝነት ዝንባሌ ጋር መታገል ሊያስፈልገን ይችላል። ጎጂ ባሕርይ የሆነውን ምቀኝነትን ለመዋጋትና ሰላምን ለማስፈን የሚረዱ አንዳንድ እርምጃዎችን አንብብ።
የጥናት ርዕስ 9
ይሖዋ የሚያረጋጋን እንዴት ነው?
ሐና፣ ሐዋርያው ጳውሎስ እና ንጉሥ ዳዊት የሚያስጨንቅ ሁኔታ ያጋጠማቸው ጊዜ ነበር። ይሖዋ እያንዳንዳቸውን ካጽናናበትና ካረጋጋበት መንገድ ምን እንማራለን?
የሕይወት ታሪክ
ጥሩ ምሳሌ ከሚሆኑ ሰዎች መማሬ ብዙ በረከት አስገኝቶልኛል
ሊዮንስ ክሪፖ፣ ፍርሃቱን እንዲያሸንፍና ለ58 ዓመታት በሙሉ ጊዜ አገልግሎት በመካፈል ግሩም በረከቶች እንዲያገኝ ስለረዱት ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑ ሰዎች ምን እንደተረከ አንብብ።
ይህን ያውቁ ኖሯል?
የባቢሎኑ ቤልሻዛር ስለነበረው ሥልጣን አርኪኦሎጂ ምን ያረጋግጣል?

