በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 5 2017 | መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መላእክት ምን ይላል?

ምን ይመስልሃል?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መላእክት ምን ይላል?

“ትእዛዛቱን በማክበር ቃሉን የምትፈጽሙ፣ እናንተ ብርቱዎችና ኃያላን መላእክቱ ሁሉ፣ ይሖዋን አወድሱ።”መዝሙር 103:20

ይህ መጠበቂያ ግንብ፣ መጽሐፍ ቅዱስ መላእክትን አስመልክቶ የሚናገረውን ነገር እንዲሁም መላእክት በሕይወታችን ላይ ተጽዕኖ የሚያሳድሩት እንዴት እንደሆነ ያብራራል።

 

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መላእክት በሕይወትህ ላይ ተጽዕኖ ማሳደር ይችላሉ?

ብዙዎች በእውነት የተፈጸሙ ታሪኮችን መስማታቸው፣ ከእኛ በላይ ኃይል ያላቸው ፍጥረታት በሕይወታችን ውስጥ ተጽዕኖ እንደሚያሳድሩ እንዲያምኑ አድርጓቸዋል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መላእክትን በተመለከተ እውነታው ምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ስለ መላእክት እውነታውን ለማወቅ የሚረዳ አስተማማኝ ምንጭ ነው።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ጠባቂ መልአክ አለህ?

አንድ መልአክ ወይም ብዙ መላእክት በግለሰብ ደረጃ እንደሚጠብቁህ ማሰቡ ትክክል ነው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ክፉ መላእክት አሉ?

መጽሐፍ ቅዱስ ግልጽ መልስ ይሰጣል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

መላእክት ሊረዱህ የሚችሉት እንዴት ነው?

አምላክ ሰዎችን ለመርዳት በተደጋጋሚ በመላእክት ተጠቅሟል።

ይህን ያውቁ ኖሯል?

ኢየሱስ ስለ “ቡችሎች” የተናገረው ምሳሌ ሌሎችን ዝቅ የሚያደርግ ነበር?

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

አምላክ እንደሌለ ይሰማኝ ነበር

በወጣትነቱ በአምላክ የለሽነትና በኮሚኒዝም ጽንሰ ሐሳቦች ይመራ የነበረ አንድ ሰው ለመጽሐፍ ቅዱስ አክብሮት ሊያዳብር የቻለው እንዴት ነው?

በእምነታቸው ምሰሏቸው

አምላክ “ልዕልት” ብሎ ጠርቷታል

ሣራ እንዲህ ተብላ መጠራቷ ተገቢ የሆነው ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

መከራና የፍትሕ መዛባት በሞላበት ዓለም ውስጥ ሰላም ሊሰፍንና ሰዎች እውነተኛ የአእምሮ ሰላም ሊያገኙ የሚችሉ አይመስልም። ታዲያ ይህ ችግር መፍትሔ ይኖረው ይሆን?

በተጨማሪም . . .

የአንድ ሃይማኖት አባል መሆን የግድ አስፈላጊ ነው?

አንድ ሰው የአንድ ሃይማኖታዊ ድርጅት አባል ሳይሆን ለብቻው አምላክን ማምለክ ይችላል?