መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 3 2016 | የምትወደውን ሰው በሞት ስታጣ

ሞት ከሚያስከትለው ከባድ ጉዳት ማምለጥ የሚችል የለም። የቤተሰባችንን አባል ወይም የቅርብ ጓደኛችንን በሞት ስናጣ ምን ማድረግ እንችላለን?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የምትወደውን ሰው በሞት ስታጣ

አንድ ሰው ሐዘን ሲያጋጥመው ሁኔታውን መቋቋም የሚችለው እንዴት ነው? በሞት የተለዩን ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ማዘን ስህተት ነው?

አንዳንድ ሰዎች፣ የምትወደውን ሰው ስታጣ የተሰማህ ሐዘን ከልክ ያለፈ እንደሆነ ቢሰማቸውስ?

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የደረሰብህን ሐዘን መቋቋም

መጽሐፍ ቅዱስ ሐዘንን ለመቋቋም የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች ይዟል።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

ሐዘን የደረሰባቸውን ሰዎች ማጽናናት

ወዳጁን በሞት ያጣ ሰው የቅርብ ጓደኞች እንኳ ግለሰቡ ምን እንደሚያስፈልገው ላያውቁ ይችላሉ።

የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

የሞቱ ሰዎች ይነሳሉ!

መጽሐፍ ቅዱስ የሚሰጠው ተስፋ ይፈጸማል?

ይህን ያውቁ ኖሯል?

የዮሴፍ አባት ማን ነው? በመጽሐፍ ቅዱስ ዘመን ምን ዓይነት ጨርቆችና ማቅለሚያዎች ይገኙ ነበር?

መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል

ለራሴም ሆነ ለሴቶች አክብሮት ማሳየትን ተማርኩ

ጆሴፍ ኢሬንቦጌን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያነበበው ነገር ሕይወቱን እንዲለውጥ ረድቶታል።

በእምነታቸው ምሰሏቸው

“አዎ፣ እሄዳለሁ”

ርብቃ እምነት ብቻ ሳይሆን ሌሎች ግሩም ባሕርያትን አንጸባርቃለች።

መጽሐፍ ቅዱስ ምን ያስተምራል?

የአምላክን ስም መጥራት ስህተት ነው?

በተጨማሪም . . .

ሰዎች የሚሞቱት ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ ለዚህ ጥያቄ የሚሰጠው መልስ አጽናኝ ከመሆኑም በላይ ተስፋ ሰጪ ነው።