በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 1 2021 | መጸለይ የሚያስፈልገን ለምንድን ነው?

አምላክ ጸሎትህን እንደማይሰማ ተሰምቶህ ያውቃል? ከሆነ እንዲህ የሚሰማህ አንተ ብቻ አይደለህም። ብዙዎች አምላክ እንዲረዳቸው ቢጸልዩም ችግሮቻቸው አልተወገዱላቸውም። እነዚህ ተከታታይ ርዕሶች አምላክ ጸሎታችንን እንደሚሰማ እርግጠኛ መሆን የምንችለው ለምን እንደሆነ፣ አንዳንድ ጸሎቶች ምላሽ የማያገኙት ለምን እንደሆነና ጸሎታችን መልስ እንዲያገኝ እንዴት መጸለይ እንዳለብን ያብራራሉ።

 

ሰዎች ስለ ጸሎት ምን ይላሉ?

ጸሎት ከአምላክ የተገኘ ስጦታ ነው ወይስ እንዲሁ በዘልማድ የሚደረግ የአምልኮ ሥርዓት?

አምላክ ጸሎታችንን ይሰማል?

መጽሐፍ ቅዱስ በተገቢው መንገድ እስከጸለይን ድረስ አምላክ እንደሚሰማን ማረጋገጫ ይሰጠናል።

አምላክ አንዳንድ ጸሎቶችን የማይሰማው ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ምን ዓይነት ጸሎቶችን እንደሚሰማና ምን ዓይነት ጸሎቶችን እንደማይሰማ በግልጽ ይናገራል።

አምላክ ጸሎትህን እንዲሰማ እንዴት መጸለይ ይኖርብሃል?

በማንኛውም ሰዓትና ቦታ በልብህም ሆነ ጮክ ብለህ አምላክን ማነጋገር ትችላለህ። ኢየሱስ ምን ብለን መጸለይ እንዳለብን አስተምሮናል።

መጸለይህ ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?

ጸሎት የሚያጋጥሙህን ተፈታታኝ ሁኔታዎች ለመወጣት የሚረዳህ እንዴት ነው?

አምላክ ጸሎትህን ይሰማል?

መጽሐፍ ቅዱስ አምላክ ጸሎትህን እንደሚሰማና ሊረዳህ እንደሚፈልግ ይናገራል።