በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መጠበቂያ ግንብ ቁጥር 1 2022 | የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ

ዓለማችን በጥላቻ ተሞልቷል። ጥላቻ በተለያዩ መንገዶች ይገለጻል። አድልዎ፣ ትንኮሳ፣ ስድብ ወይም አካላዊ ጥቃት የጥላቻ መገለጫዎች ናቸው። ታዲያ ጥላቻን ድል ማድረግ ይቻላል? ይህ መጽሔት፣ መጽሐፍ ቅዱስ የጥላቻን ሰንሰለት ለመበጠስ የሚረዳን እንዴት እንደሆነ ያብራራል። በተጨማሪም አምላክ ጥላቻን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስወገድ ስለገባው ቃል ይገልጻል።

 

ጥላቻን ድል ማድረግ እንችላለን!

የጥላቻ ሰንሰለት ምንድን ነው? የሚገለጸውስ እንዴት ነው?

ጥላቻ የተስፋፋው ለምንድን ነው?

መጽሐፍ ቅዱስ የጥላቻ ምንጭ ምን እንደሆነ፣ እንዴት እንደሚጀምርና ለምን እንደተስፋፋ ይነግረናል።

የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ የሚቻለው እንዴት ነው?

የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች ብዙዎች ጥላቻን እንዲያሸንፉ ረድተዋቸዋል።

የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ የሚቻለው እንዴት ነው?

1 | አታዳላ

እንደ አምላክ ከአድልዎ ነፃ በመሆን ለሌሎች ያለህን አሉታዊ አመለካከት አስወግድ።

የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ የሚቻለው እንዴት ነው?

2 | አትበቀል

አምላክ በቅርቡ ሁሉንም ነገር እንደሚያስተካክል በመተማመን የበቀል ስሜትን አሸንፍ።

የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ የሚቻለው እንዴት ነው?

3 | ጥላቻን ከአእምሮህ ነቅለህ አውጣ

በአምላክ ቃል እርዳታ ጥላቻን ከአስተሳሰብህና ከስሜትህ ነቅለህ አውጣ።

የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ የሚቻለው እንዴት ነው?

4 | በአምላክ እርዳታ ጥላቻን ድል አድርግ

የአምላክ ቅዱስ መንፈስ ጥላቻን የሚያሸንፉ ባሕርያትን ለማዳበር ይረዳሃል።

ጥላቻ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይወገዳል!

ጥላቻ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የሚወገደው እንዴት ነው?

ጥላቻ ያላንኳኳው በር የለም

የጥላቻ ሰንሰለት የሚበጠሰው እንዴት ነው? በዓለም ዙሪያ ያሉ ሰዎች የጥላቻን ሰንሰለት መበጠስ ችለዋል።