ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 የሁለተኛ ሳሙኤል መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 የመጽሐፉ ይዘት 1 ዳዊት፣ ሳኦል መሞቱን ሰማ (1-16) ዳዊት ለሳኦልና ለልጁ ለዮናታን የተቀኘው የሐዘን እንጉርጉሮ (17-27) 2 ዳዊት በይሁዳ ላይ ነገሠ (1-7) ኢያቡስቴ በእስራኤል ላይ ነገሠ (8-11) በዳዊት ቤትና በሳኦል ቤት መካከል ውጊያ ተካሄደ (12-32) 3 የዳዊት ቤት እየበረታ ሄደ (1) የዳዊት ወንዶች ልጆች (2-5) አበኔር ለዳዊት ወገነ (6-21) ኢዮዓብ አበኔርን ገደለው (22-30) ዳዊት ለአበኔር የሐዘን እንጉርጉሮ ተቀኘ (31-39) 4 ኢያቡስቴ ተገደለ (1-8) ዳዊት የኢያቡስቴን ገዳዮች አስገደላቸው (9-12) 5 ዳዊት በመላው እስራኤል ላይ ነገሠ (1-5) ኢየሩሳሌም ተያዘች (6-16) የዳዊት ከተማ ተብላ የምትጠራው ጽዮን (7) ዳዊት ፍልስጤማውያንን ድል አደረገ (17-25) 6 ታቦቱ ወደ ኢየሩሳሌም ተወሰደ (1-23) ዖዛ ታቦቱን በመያዙ ተቀሰፈ (6-8) ሜልኮል ዳዊትን ናቀችው (16, 20-23) 7 ዳዊት ቤተ መቅደሱን እንደማይሠራ ተነገረው (1-7) ለዳዊት የመንግሥት ቃል ኪዳን ተገባለት (8-17) ዳዊት ያቀረበው የምስጋና ጸሎት (18-29) 8 ዳዊት የተቀዳጃቸው ድሎች (1-14) የዳዊት አስተዳደር (15-18) 9 ዳዊት ለሜፊቦስቴ ታማኝ ፍቅር አሳየው (1-13) 10 በአሞናውያንና በሶርያውያን ላይ የተገኘ ድል (1-19) 11 ዳዊት ከቤርሳቤህ ጋር ምንዝር ፈጸመ (1-13) ዳዊት ኦርዮን ለማስገደል ሁኔታውን አመቻቸ (14-25) ዳዊት ቤርሳቤህን አገባ (26, 27) 12 ናታን ዳዊትን ገሠጸው (1-15ሀ) የቤርሳቤህ ልጅ ሞተ (15ለ-23) ቤርሳቤህ ሰለሞንን ወለደች (24, 25) የአሞናውያን ከተማ የሆነችው ራባ ተያዘች (26-31) 13 አምኖን ትዕማርን አስነወራት (1-22) አቢሴሎም አምኖንን ገደለው (23-33) አቢሴሎም ወደ ገሹር ሸሸ (34-39) 14 ኢዮዓብና ተቆአዊቷ ሴት (1-17) ዳዊት ተቆአዊቷን ሴት የላካት ኢዮዓብ መሆኑን ደረሰበት (18-20) አቢሴሎም ወደ ቤቱ እንዲመለስ ተፈቀደለት (21-33) 15 የአቢሴሎም ሴራና ዓመፅ (1-12) ዳዊት ከኢየሩሳሌም ሸሸ (13-30) አኪጦፌል ከአቢሴሎም ጋር አበረ (31) ኩሲ የአኪጦፌልን ምክር ውድቅ እንዲያደርግ ተላከ (32-37) 16 ሲባ የሜፊቦስቴን ስም አጠፋ (1-4) ሺምአይ ዳዊትን ረገመው (5-14) አቢሴሎም ኩሲን ተቀበለው (15-19) የአኪጦፌል ምክር (20-23) 17 ኩሲ የአኪጦፌልን ምክር ውድቅ አደረገ (1-14) ዳዊት እንዲጠነቀቅ ተነገረው፤ ከአቢሴሎም አመለጠ (15-29) ቤርዜሊና አብረውት ያሉት ሰዎች ለንጉሡ ስንቅ አቀበሉ (27-29) 18 አቢሴሎም ለሽንፈትና ለሞት ተዳረገ (1-18) ዳዊት፣ አቢሴሎም መሞቱ ተነገረው (19-33) 19 ዳዊት ለአቢሴሎም አለቀሰ (1-4) ኢዮዓብ ዳዊትን ገሠጸው (5-8ሀ) ዳዊት ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ (8ለ-15) ሺምአይ ይቅርታ ጠየቀ (16-23) ሜፊቦስቴ በዳዊት ላይ የፈጸመው በደል እንደሌለ ተረጋገጠ (24-30) ቤርዜሊ የንጉሡን አክብሮት አተረፈ (31-40) በእስራኤልና በይሁዳ ሰዎች መካከል ውዝግብ ተፈጠረ (41-43) 20 ሳባ ዓመፀ፤ ኢዮዓብ አሜሳይን ገደለው (1-13) ሳባን አሳደው ደረሱበት፤ እንዲሁም ተገደለ (14-22) የዳዊት አስተዳደር (23-26) 21 ገባኦናውያን የሳኦልን ቤት ተበቀሉ (1-14) ከፍልስጤማውያን ጋር የተደረጉ ጦርነቶች (15-22) 22 ዳዊት፣ ይሖዋ ከጠላቶቹ ስለታደገው ውዳሴ አቀረበ (1-51) “ይሖዋ ቋጥኜ፣ ምሽጌና ታዳጊዬ ነው” (2) ይሖዋ ታማኝ ለሆነ ሰው ታማኝ ይሆናል (26) 23 የዳዊት የመጨረሻ ቃላት (1-7) የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች የፈጸሙት ጀብዱ (8-39) 24 ዳዊት ሕዝቡን በመቁጠር የፈጸመው ኃጢአት (1-14) ይሖዋ በላከው ቸነፈር 70,000 ሰዎች ሞቱ (15-17) ዳዊት መሠዊያ ሠራ (18-25) ‘ምንም ያልከፈልኩበትን ነገር መሥዋዕት አድርጌ አላቀርብም’ (24) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ 2 ሳሙኤል—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም 2 ሳሙኤል—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ 2 ሳሙኤል—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt 2 ሳሙኤል ገጽ 424-425