በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የአንደኛ ዜና መዋዕል መጽሐፍ

ምዕራፎች

የመጽሐፉ ይዘት

 • 1

  • ከአዳም እስከ አብርሃም (1-27)

  • የአብርሃም ዘሮች (28-37)

  • ኤዶማውያን፣ ነገሥታታቸውና አለቆቻቸው (38-54)

 • 2

  • የእስራኤል 12 ወንዶች ልጆች (1, 2)

  • የይሁዳ ዘሮች (3-55)

 • 3

  • የዳዊት ዘሮች (1-9)

  • የዳዊት የንግሥና መስመር (10-24)

 • 4

  • ሌሎቹ የይሁዳ ዘሮች (1-23)

   • ያቤጽ ያቀረበው ጸሎት (9, 10)

  • የስምዖን ዘሮች (24-43)

 • 5

  • የሮቤል ዘሮች (1-10)

  • የጋድ ዘሮች (11-17)

  • አጋራውያን ድል ተመቱ (18-22)

  • የምናሴ ነገድ እኩሌታ (23-26)

 • 6

  • የሌዊ ዘሮች (1-30)

  • የቤተ መቅደሱ ዘማሪዎች (31-47)

  • የአሮን ዘሮች (48-53)

  • የሌዋውያን መኖሪያ ስፍራዎች (54-81)

 • 7

  • የይሳኮር ዘሮች (1-5)፣ የቢንያም ዘሮች (6-12)፣ የንፍታሌም ዘሮች (13)፣ የምናሴ ዘሮች (14-19)፣ የኤፍሬም ዘሮች (20-29)፣ እና የአሴር ዘሮች (30-40)

 • 8

  • የቢንያም ዘሮች (1-40)

   • የሳኦል የዘር ሐረግ (33-40)

 • 9

  • ከግዞት የተመለሱት እስራኤላውያን የትውልድ ሐረግ (1-34)

  • የሳኦል የዘር ሐረግ በድጋሚ ተዘረዘረ (35-44)

 • 10

  • ሳኦልና ሦስት ወንዶች ልጆቹ ሞቱ (1-14)

 • 11

  • እስራኤላውያን በሙሉ ዳዊትን ንጉሥ አድርገው ቀቡት (1-3)

  • ዳዊት ጽዮንን ያዘ (4-9)

  • የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች (10-47)

 • 12

  • የዳዊት ደጋፊዎች (1-40)

 • 13

  • ታቦቱ ከቂርያትየአሪም መጣ (1-14)

   • ዖዛ ተቀሰፈ (9, 10)

 • 14

  • የዳዊት ንግሥና ጸና (1, 2)

  • የዳዊት ቤተሰብ (3-7)

  • ፍልስጤማውያን ድል ተመቱ (8-17)

 • 15

  • ሌዋውያን ታቦቱን ወደ ኢየሩሳሌም አመጡት (1-29)

   • ሜልኮል ዳዊትን ናቀችው (29)

 • 16

  • ታቦቱን ዳዊት በተከለለት ድንኳን ውስጥ አስቀመጡት (1-6)

  • ዳዊት የዘመረው የምስጋና መዝሙር (7-36)

   • “ይሖዋ ነገሠ!” (31)

  • በታቦቱ ፊት ማገልገል (37-43)

 • 17

  • ዳዊት ቤተ መቅደሱን እንደማይሠራ ተነገረው (1-6)

  • ለዳዊት የመንግሥት ቃል ኪዳን ተገባለት (7-15)

  • ዳዊት ያቀረበው የምስጋና ጸሎት (16-27)

 • 18

  • ዳዊት የተቀዳጃቸው ድሎች (1-13)

  • የዳዊት አስተዳደር (14-17)

 • 19

  • አሞናውያን የዳዊትን መልእክተኞች አዋረዷቸው (1-5)

  • በአሞናውያንና በሶርያውያን ላይ የተገኘ ድል (6-19)

 • 20

  • ራባ ተያዘች (1-3)

  • ግዙፍ የሆኑት ፍልስጤማውያን ተገደሉ (4-8)

 • 21

  • ዳዊት ሕዝቡን በመቁጠር በደል ፈጸመ (1-6)

  • ይሖዋ እስራኤልን መታ (7-17)

  • ዳዊት መሠዊያ ሠራ (18-30)

 • 22

  • ዳዊት ለቤተ መቅደሱ ግንባታ ያደረገው ዝግጅት (1-5)

  • ዳዊት ለሰለሞን መመሪያ ሰጠው (6-16)

  • መኳንንቱ ሰለሞንን እንዲረዱት ታዘዙ (17-19)

 • 23

  • ዳዊት ሌዋውያኑን አደራጀ (1-32)

   • አሮንና ወንዶች ልጆቹ ተለዩ (13)

 • 24

  • ዳዊት፣ ካህናቱ በ24 ቡድኖች እንዲደራጁ አደረገ (1-19)

  • የቀሩት ሌዋውያን (20-31)

 • 25

  • በአምላክ ቤት የሚያገለግሉ ሙዚቀኞችና ዘማሪዎች (1-31)

 • 26

  • የበር ጠባቂዎቹ ምድብ (1-19)

  • የግምጃ ቤት ኃላፊዎችና ሌሎች ሹማምንት (20-32)

 • 27

  • ንጉሡን የሚያገለግሉ ባለሥልጣናት (1-34)

 • 28

  • ዳዊት የቤተ መቅደሱን ግንባታ አስመልክቶ የሰጠው ንግግር (1-8)

  • ለሰለሞን የተሰጠ መመሪያ፤ የቤተ መቅደሱ ንድፍ ተሰጠው (9-21)

 • 29

  • ለቤተ መቅደሱ ግንባታ የተሰጡ መዋጮዎች (1-9)

  • ዳዊት ያቀረበው ጸሎት (10-19)

  • ሕዝቡ ተደሰተ፤ የሰለሞን ንግሥና (20-25)

  • ዳዊት ሞተ (26-30)