ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 የአንደኛ ሳሙኤል መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 29 30 31 የመጽሐፉ ይዘት 1 ሕልቃና እና ሁለቱ ሚስቶቹ (1-8) ልጅ ያልነበራት ሐና፣ ይሖዋ ልጅ እንዲሰጣት ጸለየች (9-18) ሳሙኤል ተወለደ እንዲሁም ለይሖዋ ተሰጠ (19-28) 2 የሐና ጸሎት (1-11) ሁለቱ የኤሊ ወንዶች ልጆች የፈጸሙት ኃጢአት (12-26) ይሖዋ በኤሊ ቤት ላይ ያስተላለፈው ፍርድ (27-36) 3 ሳሙኤል ነቢይ ሆነ (1-21) 4 ፍልስጤማውያን ታቦቱን ማረኩ (1-11) ኤሊና ልጆቹ ሞቱ (12-22) 5 ታቦቱ በፍልስጤማውያን ምድር (1-12) ዳጎን ተዋረደ (1-5) ፍልስጤማውያን በመቅሰፍት ተመቱ (6-12) 6 ፍልስጤማውያን ታቦቱን ወደ እስራኤል መለሱ (1-21) 7 ታቦቱ በቂርያትየአሪም (1) ሳሙኤል እስራኤላውያን ‘ይሖዋን ብቻ እንዲያገለግሉ’ አጥብቆ አሳሰበ (2-6) እስራኤላውያን ምጽጳ ላይ ድል ተቀዳጁ (7-14) ሳሙኤል በእስራኤላውያን ላይ ፈራጅ ሆኖ አገለገለ (15-17) 8 እስራኤላውያን ንጉሥ እንዲነግሥላቸው ጠየቁ (1-9) ሳሙኤል ሕዝቡን አስጠነቀቀ (10-18) ይሖዋ ንጉሥ እንዲነግሥላቸው ያቀረቡትን ጥያቄ ተቀበለ (19-22) 9 ሳሙኤል ሳኦልን አገኘው (1-27) 10 ሳኦል ንጉሥ እንዲሆን ተቀባ (1-16) ሳኦል ሕዝቡ ፊት ቀረበ (17-27) 11 ሳኦል አሞናውያንን ድል መታ (1-11) የሳኦል ንግሥና በድጋሚ ጸና (12-15) 12 የሳሙኤል የመሰነባበቻ ንግግር (1-25) ‘ከንቱ ነገሮችን አትከተሉ’ (21) ይሖዋ ሕዝቡን አይተውም (22) 13 ሳኦል ወታደሮችን መረጠ (1-4) ሳኦል የትዕቢት እርምጃ ወሰደ (5-9) ሳሙኤል ሳኦልን ገሠጸው (10-14) እስራኤላውያን ያለ ጦር መሣሪያ ተዋጉ (15-23) 14 ዮናታን በሚክማሽ ጀብዱ ፈጸመ (1-14) አምላክ በእስራኤላውያን ጠላቶች ላይ ሽብር ለቀቀባቸው (15-23) ሳኦል ሕዝቡ ምግብ እንዳይቀምስ አስማለ (24-46) ሕዝቡ ሥጋውን ከነደሙ በላ (32-34) ሳኦል ያካሄዳቸው ጦርነቶች፤ የሳኦል ቤተሰብ (47-52) 15 ሳኦል አጋግን ባለመግደሉ የታዘዘውን ሳይፈጽም ቀረ (1-9) ሳሙኤል ሳኦልን ገሠጸው (10-23) ‘መታዘዝ ከመሥዋዕት ይበልጣል’ (22) የሳኦል ንግሥና በይሖዋ ዘንድ ተቀባይነት አጣ (24-29) ሳሙኤል አጋግን ገደለው (30-35) 16 ሳሙኤል ዳዊትን ንጉሥ እንዲሆን ቀባው (1-13) ‘ይሖዋ የሚያየው ልብን ነው’ (7) የአምላክ መንፈስ ከሳኦል ተወሰደ (14-17) ዳዊት ለሳኦል በገና ይጫወትለት ጀመር (18-23) 17 ዳዊት ጎልያድን አሸነፈ (1-58) ጎልያድ እስራኤላውያንን ተገዳደረ (8-10) ዳዊት ጎልያድን ሊገጥመው ተስማማ (32-37) ዳዊት በይሖዋ ስም ተዋጋ (45-47) 18 የዳዊትና የዮናታን ወዳጅነት (1-4) ሳኦል፣ ዳዊት ባገኘው ድል ቀና (5-9) ሳኦል ዳዊትን ሊገድለው ሞከረ (10-19) ዳዊት የሳኦልን ልጅ ሜልኮልን አገባ (20-30) 19 ሳኦል ዳዊትን ይበልጥ ጠላው (1-13) ዳዊት ከሳኦል አመለጠ (14-24) 20 ዮናታን የዳዊት ታማኝ ወዳጅ መሆኑን አስመሠከረ (1-42) 21 ዳዊት ከገጸ ኅብስቱ በላ (1-9) ዳዊት አእምሮው እንደተነካ ሰው ሆነ (10-15) 22 ዳዊት ወደ አዱላም፣ በኋላም ወደ ምጽጳ ሄደ (1-5) ሳኦል የኖብን ካህናት አስገደለ (6-19) አብያታር አመለጠ (20-23) 23 ዳዊት የቀኢላን ከተማ ታደጋት (1-12) ሳኦል ዳዊትን አሳደደው (13-15) ዮናታን ዳዊትን አበረታታው (16-18) ዳዊት ከሳኦል ለጥቂት አመለጠ (19-29) 24 ዳዊት ሳኦልን ሳይገድለው ቀረ (1-22) ዳዊት፣ ይሖዋ ለቀባው ንጉሥ አክብሮት እንዳለው አሳየ (6) 25 ሳሙኤል ሞተ (1) ናባል፣ ዳዊት ለላካቸው ሰዎች መጥፎ ምላሽ ሰጠ (2-13) አቢጋኤል ጥበብ የተሞላበት እርምጃ ወሰደች (14-35) ‘በይሖዋ ዘንድ በደንብ የታሰረ የሕይወት ከረጢት’ (29) ይሖዋ ማስተዋል የጎደለውን ናባልን ቀሰፈው (36-38) ዳዊት አቢጋኤልን አገባ (39-44) 26 ዳዊት በድጋሚ ሳኦልን ሳይገድለው ቀረ (1-25) ዳዊት፣ ይሖዋ ለቀባው ንጉሥ አክብሮት እንዳለው አሳየ (11) 27 ፍልስጤማውያን ጺቅላግን ለዳዊት ሰጡት (1-12) 28 ሳኦል በኤንዶር የምትኖር አንዲት መናፍስት ጠሪ ጠየቀ (1-25) 29 ፍልስጤማውያን በዳዊት ላይ ጥርጣሬ አደረባቸው (1-11) 30 አማሌቃውያን በጺቅላግ ላይ ጥቃት ሰነዘሩ፤ በእሳትም አቃጠሏት (1-6) ዳዊት በአምላኩ በይሖዋ ራሱን አበረታ (6) ዳዊት አማሌቃውያንን ድል አደረጋቸው (7-31) ዳዊት ምርኮኞቹን አስመለሰ (18, 19) ዳዊት ምርኮ መከፋፈልን በተመለከተ ያወጣው ደንብ (23, 24) 31 ሳኦልና ሦስት ወንዶች ልጆቹ ሞቱ (1-13) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ 1 ሳሙኤል—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም 1 ሳሙኤል—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ 1 ሳሙኤል—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt 1 ሳሙኤል ገጽ 381-383