በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የዮሐንስ ወንጌል

ምዕራፎች

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21

የመጽሐፉ ይዘት

 • 1

  • ‘ቃል ሥጋ ሆነ’ (1-18)

  • መጥምቁ ዮሐንስ የሰጠው ምሥክርነት (19-28)

  • የአምላክ በግ የሆነው ኢየሱስ (29-34)

  • የመጀመሪያዎቹ የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት (35-42)

  • ፊልጶስና ናትናኤል (43-51)

 • 2

  • በቃና የተደረገው ሠርግ፤ ውኃው ወደ ወይን ጠጅ ተቀየረ (1-12)

  • ኢየሱስ ቤተ መቅደሱን አነጻ (13-22)

  • ኢየሱስ በሰው ውስጥ ያለውን ያውቃል (23-25)

 • 3

  • ኢየሱስና ኒቆዲሞስ (1-21)

   • ዳግመኛ መወለድ (3-8)

   • አምላክ ዓለምን ወዷል (16)

  • ዮሐንስ ስለ ኢየሱስ የሰጠው የመጨረሻ ምሥክርነት (22-30)

  • ከላይ የመጣው (31-36)

 • 4

  • ኢየሱስና ሳምራዊቷ ሴት (1-38)

   • አምላክን “በመንፈስና በእውነት” አምልኩ (23, 24)

  • ብዙ ሳምራውያን በኢየሱስ አመኑ (39-42)

  • ኢየሱስ የአንድን ባለሥልጣን ልጅ ፈወሰ (43-54)

 • 5

  • በቤተዛታ አንድ በሽተኛ ተፈወሰ (1-18)

  • አባቱ ለኢየሱስ ሥልጣን ሰጥቶታል (19-24)

  • ሙታን የኢየሱስን ድምፅ ይሰማሉ (25-30)

  • ስለ ኢየሱስ የተሰጠ ምሥክርነት (31-47)

 • 6

  • ኢየሱስ 5,000 ሰዎችን መገበ (1-15)

  • ኢየሱስ በውኃ ላይ ተራመደ (16-21)

  • ኢየሱስ፣ “ሕይወት የሚያስገኘው ምግብ” (22-59)

  • በኢየሱስ ንግግር ብዙዎች ተሰናከሉ (60-71)

 • 7

  • ኢየሱስ በዳስ በዓል ላይ ተገኘ (1-13)

  • ኢየሱስ በበዓሉ ላይ አስተማረ (14-24)

  • ክርስቶስን በተመለከተ ሰዎች የነበራቸው የተለያየ አመለካከት (25-52)

 • 8

  • አብ ስለ ኢየሱስ ይመሠክራል (12-30)

   • ኢየሱስ፣ “የዓለም ብርሃን” (12)

  • የአብርሃም ልጆች (31-41)

   • ‘እውነት ነፃ ያወጣችኋል’ (32)

  • የዲያብሎስ ልጆች (42-47)

  • ኢየሱስና አብርሃም (48-59)

 • 9

  • ኢየሱስ ዓይነ ስውር ሆኖ የተወለደን ሰው ፈወሰ (1-12)

  • ፈሪሳውያን ዓይኑ የበራለትን ሰው በጥያቄ አፋጠጡት (13-34)

  • የፈሪሳውያን መታወር (35-41)

 • 10

  • እረኛውና ሁለት የበጎች ጉረኖ (1-21)

   • ኢየሱስ ጥሩ እረኛ ነው (11-15)

   • “ሌሎች በጎች አሉኝ” (16)

  • የመታደስ በዓል ሲከበር አይሁዳውያን ከኢየሱስ ጋር ተገናኙ (22-39)

   • ብዙ አይሁዳውያን አላመኑም (24-26)

   • “በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ” (27)

   • “እኔና አብ አንድ ነን” (30, 38)

  • በዮርዳኖስ ማዶ የሚገኙ ብዙ ሰዎች አመኑ (40-42)

 • 11

  • አልዓዛር ሞተ (1-16)

  • ኢየሱስ ማርታንና ማርያምን አጽናናቸው (17-37)

  • ኢየሱስ አልዓዛርን ከሞት አስነሳው (38-44)

  • ኢየሱስን ለመግደል የተጠነሰሰ ሴራ (45-57)

 • 12

  • ማርያም በኢየሱስ እግር ላይ ዘይት አፈሰሰች (1-11)

  • ኢየሱስ እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ገባ(12-19)

  • ኢየሱስ እንደሚሞት ተናገረ (20-37)

  • አይሁዳውያን እንደማያምኑ የተነገረው ትንቢት ተፈጸመ (38-43)

  • ኢየሱስ ዓለምን ለማዳን መጣ (44-50)

 • 13

  • ኢየሱስ የደቀ መዛሙርቱን እግር አጠበ (1-20)

  • ኢየሱስ፣ ይሁዳ ከሃዲ መሆኑን አጋለጠ (21-30)

  • አዲስ ትእዛዝ (31-35)

   • “እርስ በርሳችሁ ፍቅር ቢኖራችሁ” (35)

  • ኢየሱስ፣ ጴጥሮስ እንደሚክደው ተናገረ (36-38)

 • 14

  • ወደ አብ መቅረብ የሚቻልበት ብቸኛው መንገድ ኢየሱስ ነው (1-14)

   • “እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ” (6)

  • ኢየሱስ መንፈስ ቅዱስን እንደሚልክ ቃል ገባ (15-31)

   • “ከእኔ አብ ይበልጣል” (28)

 • 15

  • የእውነተኛው የወይን ተክል ምሳሌ (1-10)

  • የክርስቶስ ዓይነት ፍቅር እንድናሳይ የተሰጠ ትእዛዝ (11-17)

   • ‘ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም’ (13)

  • ዓለም የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት ይጠላል (18-27)

 • 16

  • የኢየሱስ ደቀ መዛሙርት ሊገደሉ ይችላሉ (1-4ሀ)

  • መንፈስ ቅዱስ የሚያከናውነው ሥራ (4ለ-16)

  • የደቀ መዛሙርቱ ሐዘን ወደ ደስታ ይለወጣል (17-24)

  • “እኔ ዓለምን አሸንፌዋለሁ” (25-33)

 • 17

  • ኢየሱስ ከሐዋርያቱ ጋር ሆኖ ያቀረበው የመጨረሻ ጸሎት (1-26)

   • አምላክን ማወቅ የዘላለም ሕይወት ያስገኛል (3)

   • ክርስቲያኖች የዓለም ክፍል አይደሉም (14-16)

   • “ቃልህ እውነት ነው” (17)

   • ‘ስምህን አሳውቄአለሁ’ (26)

 • 18

  • ይሁዳ ኢየሱስን ከዳ (1-9)

  • ጴጥሮስ በሰይፍ ጆሮ ቆረጠ (10, 11)

  • ኢየሱስ ወደ ሐና ተወሰደ (12-14)

  • ጴጥሮስ ኢየሱስን ለመጀመሪያ ጊዜ ካደ (15-18)

  • ኢየሱስ፣ ሐና ፊት ቀረበ (19-24)

  • ጴጥሮስ ኢየሱስን ለሁለተኛና ለሦስተኛ ጊዜ ካደ (25-27)

  • ኢየሱስ፣ ጲላጦስ ፊት ቀረበ (28-40)

   • “መንግሥቴ የዚህ ዓለም ክፍል አይደለም” (36)

 • 19

  • ኢየሱስ ተገረፈ፤ ሰዎችም አፌዙበት (1-7)

  • ጲላጦስ በድጋሚ ኢየሱስን ጠየቀው (8-16ሀ)

  • ኢየሱስ በጎልጎታ በእንጨት ላይ ተቸነከረ (16ለ-24)

  • ኢየሱስ ለእናቱ አስፈላጊውን ዝግጅት አደረገላት (25-27)

  • ኢየሱስ ሞተ (28-37)

  • ኢየሱስ ተቀበረ (38-42)

 • 20

  • መቃብሩ ባዶ ሆነ (1-10)

  • ኢየሱስ ለመግደላዊቷ ማርያም ተገለጠ (11-18)

  • ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ተገለጠ (19-23)

  • ቶማስ ተጠራጠረ፤ በኋላ ግን አመነ (24-29)

  • የዚህ ጥቅልል ዓላማ (30, 31)

 • 21

  • ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ተገለጠ (1-14)

  • ጴጥሮስ ኢየሱስን እንደሚወደው አረጋገጠለት (15-19)

   • “ግልገሎቼን መግብ” (17)

  • ኢየሱስ የሚወደው ደቀ መዝሙር ወደፊት የሚያጋጥመው ሁኔታ (20-23)

  • መደምደሚያ (24, 25)