በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሐዋርያት ሥራ

ምዕራፎች

የመጽሐፉ ይዘት

 • 1

  • ለቴዎፍሎስ የተጻፈ (1-5)

  • “እስከ ምድር ዳር ድረስ ምሥክሮቼ ትሆናላችሁ” (6-8)

  • ኢየሱስ ወደ ሰማይ አረገ (9-11)

  • ደቀ መዛሙርቱ በአንድነት ተሰበሰቡ (12-14)

  • በይሁዳ ቦታ ማትያስ ተመረጠ (15-26)

 • 2

  • በጴንጤቆስጤ ቀን መንፈስ ቅዱስ ፈሰሰ (1-13)

  • የጴጥሮስ ንግግር (14-36)

  • ብዙ ሰዎች ለጴጥሮስ ንግግር ጥሩ ምላሽ ሰጡ (37-41)

   • በዕለቱ 3,000 ሰዎች ተጠመቁ (41)

  • ክርስቲያኖች ብዙ ነገር በጋራ ያከናውኑ ነበር (42-47)

 • 3

  • ጴጥሮስ ሽባ የሆነን ለማኝ ፈወሰ (1-10)

  • ጴጥሮስ ‘በሰለሞን መተላለፊያ’ ያቀረበው ንግግር (11-26)

   • “ነገሮች ሁሉ የሚታደሱበት ዘመን” (21)

   • እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ (22)

 • 4

  • ጴጥሮስና ዮሐንስ ተይዘው ታሰሩ (1-4)

   • ያመኑት ወንዶች ቁጥር 5,000 ደረሰ (4)

  • በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ቀረቡ (5-22)

   • “ከመናገር ወደኋላ ማለት አንችልም” (20)

  • ድፍረት ለማግኘት የቀረበ ጸሎት (23-31)

  • ደቀ መዛሙርቱ ያላቸው ነገር ሁሉ የጋራ ነበር (32-37)

 • 5

  • ሐናንያና ሰጲራ (1-11)

  • ሐዋርያት ብዙ ተአምራዊ ምልክቶች ያደርጉ ነበር (12-16)

  • ታሰሩ፤ ከዚያም ተፈቱ (17-21ሀ)

  • በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት በድጋሚ ቀረቡ (21ለ-32)

   • ‘ከሰው ይልቅ አምላክን ልንታዘዝ ይገባል’ (29)

  • ገማልያል የሰጠው ምክር (33-40)

  • ከቤት ወደ ቤት መስበክ (41, 42)

 • 6

  • ምግብ ለማከፋፈል ሰባት ሰዎች ተመረጡ (1-7)

  • እስጢፋኖስ አምላክን ተሳድቧል ተብሎ ተከሰሰ (8-15)

 • 7

  • እስጢፋኖስ በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ያቀረበው ንግግር (1-53)

   • የቤተሰብ ራሶች ዘመን (2-16)

   • የሙሴ አመራር፤ የእስራኤል የጣዖት አምልኮ (17-43)

   • “አምላክ የሰው እጅ በሠራው ቤት አይኖርም” (44-50)

  • እስጢፋኖስ በድንጋይ ተወገረ (54-60)

 • 8

  • አሳዳጁ ሳኦል (1-3)

  • ፊልጶስ በሰማርያ ያከናወነው ፍሬያማ አገልግሎት (4-13)

  • ጴጥሮስና ዮሐንስ ወደ ሰማርያ ተላኩ (14-17)

  • ስምዖን በገንዘብ መንፈስ ቅዱስ ለማግኘት ሞከረ (18-25)

  • ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ (26-40)

 • 9

  • ሳኦል ወደ ደማስቆ እየተጓዘ ሳለ (1-9)

  • ሐናንያ ሳኦልን እንዲረዳው ተላከ (10-19ሀ)

  • ሳኦል በደማስቆ ስለ ኢየሱስ ሰበከ (19ለ-25)

  • ሳኦል ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ (26-31)

  • ሳኦል ወደ ኢየሩሳሌም ሄደ (32-35)

  • ለጋስ የሆነችው ዶርቃ ከሞት ተነሳች (36-43)

 • 10

  • ቆርኔሌዎስ ያየው ራእይ (1-8)

  • ጴጥሮስ ንጹሕ የሆኑ እንስሳት በራእይ አየ (9-16)

  • ጴጥሮስ ወደ ቆርኔሌዎስ ሄደ (17-33)

  • ጴጥሮስ ምሥራቹን ለአሕዛብ አወጀ (34-43)

   • አምላክ አያዳላም’ (34, 35)

  • አሕዛብ መንፈስ ቅዱስን ተቀብለው ተጠመቁ (44-48)

 • 11

  • ጴጥሮስ ለሐዋርያት ጉዳዩን በዝርዝር አብራራ (1-18)

  • በርናባስና ሳኦል በሶርያ አንጾኪያ (19-26)

   • ደቀ መዛሙርቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ክርስቲያኖች ተብለው ተጠሩ (26)

  • አጋቦስ ረሃብ እንደሚከሰት ተነበየ (27-30)

 • 12

  • ያዕቆብ ተገደለ፤ ጴጥሮስ ታሰረ (1-5)

  • ጴጥሮስ በተአምር ነፃ ወጣ (6-19)

  • አንድ መልአክ ሄሮድስን ቀሰፈው (20-25)

 • 13

  • በርናባስና ሳኦል ሚስዮናውያን ሆነው ተላኩ (1-3)

  • በቆጵሮስ የተከናወነ አገልግሎት (4-12)

  • ጳውሎስ በጵስድያ አንጾኪያ የሰጠው ንግግር (13-41)

  • ለብሔራት እንዲሰብኩ በትንቢት የተነገረ ትእዛዝ (42-52)

 • 14

  • በኢቆንዮን የተገኘ እድገትና ያጋጠማቸው ተቃውሞ (1-7)

  • “አማልክት በሰው አምሳል ሆነው ወደ እኛ ወርደዋል!” (8-18)

  • ጳውሎስ በድንጋይ ቢወገርም በሕይወት ተረፈ (19, 20)

  • ጉባኤዎችን አጠናከሩ (21-23)

  • ወደ ሶርያ አንጾኪያ ተመለሱ (24-28)

 • 15

  • በአንጾኪያ ግርዘትን አስመልክቶ የተነሳ ክርክር (1, 2)

  • ጥያቄው ወደ ኢየሩሳሌም ተላከ (3-5)

  • ሽማግሌዎችና ሐዋርያት ተሰበሰቡ (6-21)

  • ከበላይ አካል የተላከ ደብዳቤ (22-29)

   • ‘ከደም ራቁ’ (28, 29)

  • ጉባኤዎች በደብዳቤው ተበረታቱ (30-35)

  • ጳውሎስና በርናባስ ተለያዩ (36-41)

 • 16

  • ጳውሎስ ጢሞቴዎስን መረጠ (1-5)

  • “ወደ መቄዶንያ ተሻገርና እርዳን” (6-10)

  • በፊልጵስዩስ ሊዲያ ክርስትናን ተቀበለች (11-15)

  • ጳውሎስና ሲላስ ታሰሩ (16-24)

  • የእስር ቤቱ ጠባቂና ቤተሰቡ ተጠመቁ (25-34)

  • “እነሱ ራሳቸው መጥተው ይዘውን ይውጡ” (35-40)

 • 17

  • ጳውሎስና ሲላስ በተሰሎንቄ (1-9)

  • ጳውሎስና ሲላስ በቤርያ (10-15)

  • ጳውሎስ በአቴንስ (16-22ሀ)

  • ጳውሎስ በአርዮስፋጎስ ያቀረበው ንግግር (22ለ-34)

 • 18

  • ጳውሎስ በቆሮንቶስ ያከናወነው አገልግሎት (1-17)

  • ወደ ሶርያ አንጾኪያ ተመለሰ (18-22)

  • ጳውሎስ ወደ ገላትያና ወደ ፍርግያ አቀና (23)

  • ጥሩ የመናገር ተሰጥኦ ያለው አጵሎስ እርዳታ አገኘ (24-28)

 • 19

  • ጳውሎስ በኤፌሶን፤ በድጋሚ የተጠመቁ ሰዎች (1-7)

  • ጳውሎስ አስተማረ (8-10)

  • የአጋንንት ተጽዕኖ ቢኖርም ስኬት አገኙ (11-20)

  • በኤፌሶን የተቀሰቀሰ ረብሻ (21-41)

 • 20

  • ጳውሎስ በመቄዶንያና በግሪክ (1-6)

  • በጥሮአስ የነበረው አውጤኪስ ከሞት ተነሳ (7-12)

  • ከጥሮአስ ወደ ሚሊጢን ተጓዙ (13-16)

  • ጳውሎስ ከኤፌሶን ሽማግሌዎች ጋር ተገናኘ (17-38)

   • ከቤት ወደ ቤት ማስተማር (20)

   • “ከመቀበል ይልቅ መስጠት የበለጠ ደስታ ያስገኛል” (35)

 • 21

  • ወደ ኢየሩሳሌም ተጓዙ (1-14)

  • ኢየሩሳሌም ደረሱ (15-19)

  • ጳውሎስ ሽማግሌዎቹ የሰጡትን ምክር ተግባራዊ አደረገ (20-26)

  • በቤተ መቅደሱ ረብሻ ተቀሰቀሰ፤ ጳውሎስ ተያዘ (27-36)

  • ጳውሎስ ለሕዝቡ ንግግር እንዲያቀርብ ተፈቀደለት (37-40)

 • 22

  • ጳውሎስ ለሕዝቡ የመከላከያ መልስ ሰጠ (1-21)

  • ጳውሎስ የሮም ዜግነቱን ተጠቀመበት (22-29)

  • የሳንሄድሪን ሸንጎ ተሰበሰበ (30)

 • 23

  • ጳውሎስ በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ተናገረ (1-10)

  • ጌታ ጳውሎስን አበረታታው (11)

  • ጳውሎስን ለመግደል አሴሩ (12-22)

  • ጳውሎስ ወደ ቂሳርያ ተወሰደ (23-35)

 • 24

  • በጳውሎስ ላይ የቀረቡ ክሶች (1-9)

  • ጳውሎስ በፊሊክስ ፊት የመከላከያ መልስ ሰጠ (10-21)

  • የጳውሎስ ጉዳይ እልባት ሳያገኝ ለሁለት ዓመት ቆየ (22-27)

 • 25

  • ጳውሎስ፣ ፊስጦስ ፊት ቀረበ (1-12)

   • “ወደ ቄሳር ይግባኝ ብያለሁ!” (11)

  • ፊስጦስ ከንጉሥ አግሪጳ ጋር ተማከረ (13-22)

  • ጳውሎስ፣ አግሪጳ ፊት ቀረበ (23-27)

 • 26

  • ጳውሎስ በአግሪጳ ፊት የመከላከያ መልስ ሰጠ (1-11)

  • ጳውሎስ እንዴት ክርስትናን እንደተቀበለ ተናገረ (12-23)

  • ፊስጦስና አግሪጳ የሰጡት መልስ (24-32)

 • 27

  • ጳውሎስ ወደ ሮም በመርከብ ተወሰደ (1-12)

  • መርከቡ በማዕበል ተመታ (13-38)

  • መርከቡ ተሰባበረ (39-44)

 • 28

  • ማልታ ደሴት ደረሱ (1-6)

  • የፑፕልዮስ አባት ተፈወሰ (7-10)

  • ወደ ሮም ጉዟቸውን ቀጠሉ (11-16)

  • ጳውሎስ በሮም የሚገኙ አይሁዳውያንን አነጋገረ (17-29)

  • ጳውሎስ ለሁለት ዓመት ያህል በድፍረት ሰበከ (30, 31)