በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የአስቴር መጽሐፍ

ምዕራፎች

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10

የመጽሐፉ ይዘት

 • 1

  • ንጉሥ አሐሽዌሮስ በሹሻን ግብዣ አደረገ (1-9)

  • ንግሥት አስጢን ታዛዥ ሳትሆን ቀረች (10-12)

  • ንጉሡ ከጠቢባኑ ጋር ተማከረ (13-20)

  • የንጉሡ አዋጅ በየቦታው እንዲታወጅ ተደረገ (21, 22)

 • 2

  • አዲስ ንግሥት መፈለግ (1-14)

  • አስቴር ንግሥት ሆነች (15-20)

  • መርዶክዮስ በንጉሡ ላይ የተጠነሰሰውን ሴራ አጋለጠ (21-23)

 • 3

  • ንጉሡ ሃማን ከፍ ከፍ አደረገው (1-4)

  • ሃማ አይሁዳውያንን ለማጥፋት ሴራ ጠነሰሰ (5-15)

 • 4

  • መርዶክዮስ አለቀሰ (1-5)

  • መርዶክዮስ አስቴርን አንድ እርምጃ እንድትወስድ ጠየቃት (6-17)

 • 5

  • አስቴር ንጉሡ ፊት ቀረበች (1-8)

  • የሃማ ቁጣና እብሪት (9-14)

 • 6

  • ንጉሡ መርዶክዮስን ከፍ ከፍ አደረገው (1-14)

 • 7

  • አስቴር ሃማን አጋለጠችው (1-6ሀ)

  • ሃማ ራሱ ባዘጋጀው እንጨት ላይ ተሰቀለ (6ለ-10)

 • 8

  • መርዶክዮስ ሹመት ተሰጠው (1, 2)

  • አስቴር ንጉሡን ተማጸነች (3-6)

  • ንጉሡ ሌላ አዋጅ እንዲወጣ አደረገ (7-14)

  • አይሁዳውያን ድል ተቀዳጁ (15-17)

 • 9

  • አስቴር ንጉሡን ተማጸነች (1-19)

  • ንጉሡ ሌላ አዋጅ እንዲወጣ አደረገ (20-32)

 • 10

  • አይሁዳውያን ከጥፋት ተረፉ፤ እንዲሁም ተደሰቱ (1-3)