ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16 17 18 19 20 21 22 23 24 25 26 27 28 የመጽሐፉ ይዘት 1 የኢየሱስ ክርስቶስ የትውልድ ሐረግ (1-17) ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደበት ሁኔታ (18-25) 2 ኮከብ ቆጣሪዎች መጡ (1-12) ወደ ግብፅ መሸሽ (13-15) ሄሮድስ ወንዶች ልጆችን ገደለ (16-18) ወደ ናዝሬት ተመለሱ (19-23) 3 መጥምቁ ዮሐንስ ሰበከ (1-12) ኢየሱስ ተጠመቀ (13-17) 4 ዲያብሎስ ኢየሱስን ፈተነው (1-11) ኢየሱስ በገሊላ መስበክ ጀመረ (12-17) የመጀመሪያዎቹ ደቀ መዛሙርት ተጠሩ (18-22) ኢየሱስ ሰበከ፣ አስተማረ እንዲሁም ፈወሰ (23-25) 5 የተራራው ስብከት (1-48) ኢየሱስ በተራራ ላይ ማስተማር ጀመረ (1, 2) ለደስታ ምክንያት የሚሆኑ ዘጠኝ ነገሮች (3-12) ጨውና ብርሃን (13-16) ኢየሱስ ሕጉን ሊፈጽም መጣ (17-20) ቁጣን (21-26)፣ ምንዝርን (27-30)፣ ፍቺን (31, 32)፣ ቃለ መሐላን (33-37)፣ አጸፋ መመለስን (38-42)፣ ጠላትን መውደድን በተመለከተ የተሰጠ ምክር (43-48) 6 የተራራው ስብከት (1-34) “ግብዞች አትሁኑ” (1-4) ጸሎትን በተመለከተ የተሰጠ ትምህርት (5-15) የጸሎት ናሙና (9-13) ጾም (16-18) በምድር ሳይሆን በሰማይ ሀብት ማከማቸት (19-24) አትጨነቁ (25-34) የአምላክን መንግሥት ፈልጉ (33) 7 የተራራው ስብከት (1-27) “በሌሎች ላይ አትፍረዱ” (1-6) ደጋግማችሁ ለምኑ፣ ፈልጉ፣ አንኳኩ (7-11) ወርቃማው ሕግ (12) ጠባቡ በር (13, 14) “ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ” (15-23) በዓለት ላይና በአሸዋ ላይ የተሠራ ቤት (24-27) ሕዝቡ በኢየሱስ ትምህርት ተደነቁ (28, 29) 8 በሥጋ ደዌ የተያዘ ሰው ተፈወሰ (1-4) አንድ የጦር መኮንን ያሳየው እምነት (5-13) ኢየሱስ በቅፍርናሆም ብዙ ሰዎችን ፈወሰ (14-17) ኢየሱስን መከተል (18-22) ኢየሱስ ማዕበሉን ጸጥ አሰኘ (23-27) ኢየሱስ አጋንንቱን ወደ አሳማዎች እንዲገቡ ፈቀደላቸው (28-34) 9 ኢየሱስ አንድ ሽባ ፈወሰ (1-8) ኢየሱስ ማቴዎስን ጠራው (9-13) ጾምን በተመለከተ የቀረበ ጥያቄ (14-17) የኢያኢሮስ ሴት ልጅ፤ አንዲት ሴት የኢየሱስን ልብስ ነካች (18-26) ኢየሱስ ዓይነ ስውሮችንና ዱዳ የሆነውን ሰው ፈወሰ (27-34) አዝመራው ብዙ፣ ሠራተኞቹ ግን ጥቂት (35-38) 10 የኢየሱስ 12 ሐዋርያት (1-4) አገልግሎትን በተመለከተ የተሰጠ መመሪያ (5-15) ደቀ መዛሙርቱ ስደት ይደርስባቸዋል (16-25) ሰውን ሳይሆን አምላክን ፍሩ (26-31) ሰላምን ሳይሆን ሰይፍን አመጣለሁ (32-39) የኢየሱስን ደቀ መዛሙርት መቀበል (40-42) 11 መጥምቁ ዮሐንስ ተወደሰ (1-15) ዓመፀኛው ትውልድ ተወገዘ (16-24) ‘ከጥበበኞችና ከአዋቂዎች ሰውረህ ለልጆች ገለጥክላቸው’ (25-27) የኢየሱስ ቀንበር እረፍት ይሰጣል (28-30) 12 ኢየሱስ “የሰንበት ጌታ ነው” (1-8) እጁ የሰለለ አንድ ሰው ተፈወሰ (9-14) አምላክ የሚወደው አገልጋይ (15-21) ኢየሱስ በአምላክ ኃይል አጋንንትን አስወጣ (22-30) ይቅር የማይባል ኃጢአት (31, 32) ዛፍ በፍሬው ይታወቃል (33-37) የዮናስ ምልክት (38-42) ሰባት ርኩስ መናፍስት ይዞ ይመጣል (43-45) የኢየሱስ እናትና ወንድሞች (46-50) 13 የመንግሥቱ ምሳሌዎች (1-52) ዘሪው (1-9) ኢየሱስ ምሳሌዎችን የተጠቀመበት ምክንያት (10-17) የዘሪው ምሳሌ ትርጉም (18-23) ስንዴውና እንክርዳዱ (24-30) የሰናፍጭ ዘርና እርሾ (31-33) “አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ” (34, 35) የስንዴውና የእንክርዳዱ ምሳሌ ትርጉም (36-43) የተደበቀ ውድ ሀብትና ዕንቁ (44-46) መረቡ (47-50) አዲስና አሮጌ ዕቃ የያዘ የከበረ ሀብት ማከማቻ (51, 52) ኢየሱስን የአገሩ ሰዎች አልተቀበሉትም (53-58) 14 የመጥምቁ ዮሐንስ ራስ ተቆረጠ (1-12) ኢየሱስ 5,000 ሰዎችን መገበ (13-21) ኢየሱስ በውኃ ላይ ተራመደ (22-33) በጌንሴሬጥ የተከናወነ ፈውስ (34-36) 15 “ለወጋችሁ ስትሉ የአምላክን ቃል ሽራችኋል” (1-9) ሰውን የሚያረክሰው ከልብ የሚወጣ ነው (10-20) አንዲት ፊንቄያዊት ታላቅ እምነት አሳየች (21-28) ኢየሱስ የተለያዩ በሽታዎችን ፈወሰ (29-31) ኢየሱስ 4,000 ሰዎችን መገበ (32-39) 16 ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁ (1-4) “ከፈሪሳውያንና ከሰዱቃውያን እርሾ ተጠበቁ” (5-12) ‘የመንግሥተ ሰማያት ቁልፎች’ (13-20) “በዚህች ዓለት ላይ ጉባኤዬን እገነባለሁ” (18) ኢየሱስ እንደሚሞት ተናገረ (21-23) እውነተኛ ደቀ መዝሙር (24-28) 17 ኢየሱስ በተአምራዊ ሁኔታ ተለወጠ (1-13) “የሰናፍጭ ቅንጣት የምታክል እምነት” (14-21) ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (22, 23) ከዓሣ አፍ በተገኘው ሳንቲም ግብር ተከፈለ (24-27) 18 “በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጠው” (1-6) ማሰናከያ (7-11) የጠፋው በግ ምሳሌ (12-14) “ወንድምህን ታተርፋለህ” (15-20) ይቅር ያላለው ባሪያ ምሳሌ (21-35) 19 ጋብቻና ፍቺ (1-9) የነጠላነት ስጦታ (10-12) ኢየሱስ ልጆችን ባረከ (13-15) ሀብታም የሆነ አንድ ወጣት ያቀረበው ጥያቄ (16-24) ለመንግሥቱ ሲባል መሥዋዕትነት መክፈል (25-30) 20 የወይን እርሻ ሠራተኞችና የተቀበሉት ክፍያ (1-16) ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (17-19) በአምላክ መንግሥት ከፍ ያለ ቦታ እንዲሰጣቸው ጠየቁ (20-28) ኢየሱስ የመጣው ለብዙዎች ቤዛ ሊሆን ነው (28) ሁለት ዓይነ ስውሮች ተፈወሱ (29-34) 21 ኢየሱስ እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ገባ (1-11) ኢየሱስ ነጋዴዎችን ከቤተ መቅደሱ አባረረ (12-17) የበለስ ዛፏ ተረገመች (18-22) የኢየሱስን ሥልጣን ተገዳደሩ (23-27) የሁለቱ ልጆች ምሳሌ (28-32) ነፍሰ ገዳይ የሆኑት ገበሬዎች ምሳሌ (33-46) የማዕዘን ራስ ድንጋይ ተናቀ (42) 22 የሠርጉ ድግስ ምሳሌ (1-14) ‘የቄሳርን ለቄሳር፣ የአምላክን ለአምላክ’ (15-22) ትንሣኤን በተመለከተ የቀረበ ጥያቄ (23-33) ሁለቱ ታላላቅ ትእዛዛት (34-40) ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው? (41-46) 23 የጸሐፍትንና የፈሪሳውያንን አርዓያ አትከተሉ (1-12) ጸሐፍትና ፈሪሳውያን ወዮላቸው! (13-36) ኢየሱስ ስለ ኢየሩሳሌም የተሰማውን ሐዘን ገለጸ (37-39) 24 የክርስቶስ መገኘት ምልክት (1-51) ጦርነት፣ የምግብ እጥረት፣ የምድር ነውጥ (7) ምሥራቹ ይሰበካል (14) “ታላቅ መከራ” (21, 22) የሰው ልጅ ምልክት (30) የበለስ ዛፍ (32-34) እንደ ኖኅ ዘመን (37-39) “ነቅታችሁ ጠብቁ” (42-44) ታማኙ ባሪያና ክፉው ባሪያ (45-51) 25 የክርስቶስ መገኘት ምልክት (1-46) የአሥሩ ደናግል ምሳሌ (1-13) የታላንቱ ምሳሌ (14-30) በጎችና ፍየሎች (31-46) 26 ካህናት ኢየሱስን ለመግደል አሴሩ (1-5) አንዲት ሴት ጥሩ መዓዛ ያለው ዘይት በኢየሱስ ላይ አፈሰሰች (6-13) የመጨረሻው ፋሲካና ይሁዳ የፈጸመው ክህደት (14-25) የጌታ ራት ተቋቋመ (26-30) ኢየሱስ፣ ጴጥሮስ እንደሚክደው ተናገረ (31-35) ኢየሱስ በጌትሴማኒ ጸለየ (36-46) ኢየሱስ ተያዘ (47-56) በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ለፍርድ ቀረበ (57-68) ጴጥሮስ ኢየሱስን ካደው (69-75) 27 ኢየሱስ ለጲላጦስ አልፎ ተሰጠ (1, 2) ይሁዳ ታንቆ ሞተ (3-10) ኢየሱስ ጲላጦስ ፊት ቀረበ (11-26) ሰዎች አፌዙበት (27-31) በጎልጎታ በእንጨት ላይ ተቸነከረ (32-44) ኢየሱስ ሞተ (45-56) ኢየሱስ ተቀበረ (57-61) መቃብሩ እንዲጠበቅ አደረጉ (62-66) 28 ኢየሱስ ከሞት ተነሳ (1-10) ወታደሮቹ እንዲዋሹ ጉቦ ተሰጣቸው (11-15) ደቀ መዛሙርት እንዲያደርጉ ተልእኮ ተሰጣቸው (16-20) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ ማቴዎስ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም ማቴዎስ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ ማቴዎስ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt ማቴዎስ ገጽ 1247-1249