በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የማርቆስ ወንጌል

ምዕራፎች

1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 13 14 15 16

የመጽሐፉ ይዘት

  • 1

    • አጥማቂው ዮሐንስ ሰበከ (1-8)

    • ኢየሱስ ተጠመቀ (9-11)

    • ኢየሱስ በሰይጣን ተፈተነ (12, 13)

    • ኢየሱስ በገሊላ መስበክ ጀመረ (14, 15)

    • የመጀመሪያዎቹ ደቀ መዛሙርት ተጠሩ (16-20)

    • ኢየሱስ ርኩሱን መንፈስ አስወጣ (21-28)

    • ኢየሱስ በቅፍርናሆም ብዙ ሰዎችን ፈወሰ (29-34)

    • ገለል ወዳለ ስፍራ ሄዶ ጸለየ (35-39)

    • በሥጋ ደዌ ተይዞ የነበረ ሰው ተፈወሰ (40-45)

  • 2

    • ኢየሱስ አንድ ሽባ ፈወሰ (1-12)

    • ኢየሱስ ሌዊን ጠራው (13-17)

    • ጾምን በተመለከተ የቀረበ ጥያቄ (18-22)

    • ኢየሱስ ‘የሰንበት ጌታ ነው’ (23-28)

  • 3

    • እጁ የሰለለ አንድ ሰው ተፈወሰ (1-6)

    • በባሕሩ ዳርቻ ብዙ ሕዝብ ተሰበሰበ (7-12)

    • የኢየሱስ 12 ሐዋርያት (13-19)

    • መንፈስ ቅዱስን መሳደብ (20-30)

    • የኢየሱስ እናትና ወንድሞች (31-35)

  • 4

    • የመንግሥቱ ምሳሌዎች (1-34)

      • ዘሪው (1-9)

      • ኢየሱስ ምሳሌዎችን የተጠቀመበት ምክንያት (10-12)

      • የዘሪው ምሳሌ ትርጉም (13-20)

      • ‘መብራት አምጥቶ እንቅብ የሚደፋበት የለም’ (21-23)

      • “በምትሰፍሩበት መስፈሪያ ይሰፈርላችኋል” (24, 25)

      • ‘ዘሪው ሌሊት ይተኛል’ (26-29)

      • የሰናፍጭ ዘር (30-32)

      • ምሳሌ መጠቀም (33, 34)

    • ኢየሱስ ማዕበሉን ጸጥ አሰኘ (35-41)

  • 5

    • ኢየሱስ፣ አጋንንቱ ወደ አሳማዎች እንዲገቡ ፈቀደ (1-20)

    • የኢያኢሮስ ሴት ልጅ፤ አንዲት ሴት የኢየሱስን ልብስ ነካች (21-43)

  • 6

    • ኢየሱስን የአገሩ ሰዎች አልተቀበሉትም (1-6)

    • አሥራ ሁለቱ ከአገልግሎት ጋር የተያያዘ መመሪያ ተሰጣቸው (7-13)

    • አጥማቂው ዮሐንስ ሞተ (14-29)

    • ኢየሱስ 5,000 ሰዎችን መገበ (30-44)

    • ኢየሱስ በውኃ ላይ ተራመደ (45-52)

    • በጌንሴሬጥ የተከናወነ ፈውስ (53-56)

  • 7

    • ‘ለወጋችሁ ስትሉ የአምላክን ትእዛዝ ገሸሽ ታደርጋላችሁ’ (1-13)

    • ሰውን የሚያረክሰው ከልብ የሚወጣ ነው (14-23)

    • አንዲት ሲሮፊንቃዊት ሴት እምነት አሳየች (24-30)

    • መስማት የተሳነው ሰው ተፈወሰ (31-37)

  • 8

    • ኢየሱስ 4,000 ሰዎችን መገበ (1-9)

    • ምልክት እንዲያሳያቸው ጠየቁ (10-13)

    • “ከፈሪሳውያን እርሾና ከሄሮድስ እርሾ ተጠበቁ” (14-21)

    • በቤተሳይዳ አንድ ዓይነ ስውር ተፈወሰ (22-26)

    • ጴጥሮስ “አንተ ክርስቶስ ነህ” አለው (27-30)

    • ኢየሱስ እንደሚሞት ተናገረ (31-33)

    • እውነተኛ ደቀ መዝሙር (34-38)

  • 9

    • ኢየሱስ በተአምራዊ ሁኔታ ተለወጠ (1-13)

    • ጋኔን ያደረበት ልጅ ተፈወሰ (14-29)

      • “እምነት ላለው ሰው፣ ሁሉ ነገር ይቻላል” (23)

    • ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (30-32)

    • ደቀ መዛሙርቱ ማን ታላቅ እንደሚሆን ተከራከሩ (33-37)

    • “እኛን የማይቃወም ሁሉ ከእኛ ጋር ነው” (38-41)

    • ማሰናከያ (42-48)

    • “በሕይወታችሁ ውስጥ ጨው ይኑራችሁ” (49, 50)

  • 10

    • ጋብቻና ፍቺ (1-12)

    • ኢየሱስ ልጆችን ባረከ (13-16)

    • አንድ ሀብታም ሰው ያቀረበው ጥያቄ (17-25)

    • ለመንግሥቱ ሲባል መሥዋዕትነት መክፈል (26-31)

    • ኢየሱስ እንደሚሞት በድጋሚ ተናገረ (32-34)

    • ያዕቆብና ዮሐንስ ያቀረቡት ጥያቄ (35-45)

      • ኢየሱስ የመጣው ለብዙዎች ቤዛ ሊሆን ነው (45)

    • ዓይነ ስውሩ በርጤሜዎስ ተፈወሰ (46-52)

  • 11

    • ኢየሱስ እንደ ድል አድራጊ ሆኖ ገባ (1-11)

    • የበለስ ዛፏ ተረገመች (12-14)

    • ኢየሱስ ነጋዴዎችን ከቤተ መቅደሱ አባረረ (15-18)

    • ከደረቀችው የበለስ ዛፍ የሚገኝ ትምህርት (19-26)

    • የኢየሱስን ሥልጣን ተገዳደሩ (27-33)

  • 12

    • ነፍሰ ገዳይ የሆኑት ገበሬዎች ምሳሌ (1-12)

    • ‘የቄሳርን ለቄሳር፣ የአምላክን ለአምላክ’ (13-17)

    • ትንሣኤን በተመለከተ የቀረበ ጥያቄ (18-27)

    • ሁለቱ ታላላቅ ትእዛዛት (28-34)

    • ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው? (35-37ሀ)

    • “ከጸሐፍት ተጠንቀቁ” (37ለ-40)

    • የአንዲት ድሃ መበለት ሁለት ሳንቲሞች (41-44)

  • 13

    • የሥርዓቱ መደምደሚያ (1-37)

      • ጦርነት፣ የምድር ነውጥ፣ የምግብ እጥረት (8)

      • ምሥራቹ ይሰበካል (10)

      • ታላቅ መከራ (19)

      • የሰው ልጅ መምጣት (26)

      • የበለስ ዛፍ ምሳሌ (28-31)

      • “ምንጊዜም ነቅታችሁ ጠብቁ” (32-37)

  • 14

    • ካህናት ኢየሱስን ለመግደል አሴሩ (1, 2)

    • አንዲት ሴት ጥሩ መዓዛ ያለው ዘይት ኢየሱስ ላይ አፈሰሰች (3-9)

    • ይሁዳ ኢየሱስን ከዳው (10, 11)

    • የመጨረሻው ፋሲካ (12-21)

    • የጌታ ራት ተቋቋመ (22-26)

    • ኢየሱስ፣ ጴጥሮስ እንደሚክደው ተናገረ (27-31)

    • ኢየሱስ በጌትሴማኒ ጸለየ (32-42)

    • ኢየሱስ ተያዘ (43-52)

    • በሳንሄድሪን ሸንጎ ፊት ለፍርድ ቀረበ (53-65)

    • ጴጥሮስ ኢየሱስን ካደው (66-72)

  • 15

    • ኢየሱስ ጲላጦስ ፊት ቀረበ (1-15)

    • ሰዎች አፌዙበት (16-20)

    • በጎልጎታ በእንጨት ላይ ተቸነከረ (21-32)

    • ኢየሱስ ሞተ (33-41)

    • ኢየሱስ ተቀበረ (42-47)

  • 16

    • ኢየሱስ ከሞት ተነሳ (1-8)