በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የሚክያስ መጽሐፍ

ምዕራፎች

1 2 3 4 5 6 7

የመጽሐፉ ይዘት

 • 1

  • በሰማርያና በይሁዳ ላይ የተላለፈ ፍርድ (1-16)

   • ኃጢአትና ዓመፅ ችግር አስከተለ (5)

 • 2

  • ጨቋኞች ወዮላቸው! (1-11)

  • እስራኤልን መልሼ በአንድነት አኖራለሁ (12, 13)

   • ምድሪቱ በሕዝብ ሁካታ ትሞላለች (12)

 • 3

  • መሪዎችና ነቢያት ተወገዙ (1-12)

   • ሚክያስ በይሖዋ መንፈስ አማካኝነት ኃይል ተሞላ (8)

   • “ካህናቷ በክፍያ ያስተምራሉ” (11)

   • “ኢየሩሳሌም የፍርስራሽ ክምር ትሆናለች” (12)

 • 4

  • የይሖዋ ተራራ ከፍ ከፍ ይላል (1-5)

   • ሰይፋቸውን ማረሻ ያደርጋሉ (3)

   • ‘በይሖዋ ስም እንሄዳለን’ (5)

  • ዳግመኛ የተቋቋመችው ጽዮን ብርቱ ትሆናለች (6-13)

 • 5

  • በመላው ምድር ላይ ታላቅ የሚሆን ገዢ (1-6)

   • ከቤተልሔም የሚወጣ ገዢ (2)

  • የተረፉት እንደ ጠልና እንደ አንበሳ ይሆናሉ (7-9)

  • ምድሪቱ ትነጻለች (10-15)

 • 6

  • አምላክ ከእስራኤል ጋር ይሟገታል (1-5)

  • “ይሖዋ ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው?” (6-8)

   • ፍትሕ፣ ታማኝነት፣ ልክን ማወቅ (8)

  • የእስራኤል በደልና የደረሰበት ቅጣት (9-16)

 • 7

  • የእስራኤል ብልሹ ሥነ ምግባር (1-6)

   • “የሰው ጠላቶቹ ቤተሰቦቹ ናቸው” (6)

  • “በትዕግሥት እጠብቃለሁ” (7)

  • በአምላክ ሕዝብ ላይ የተሰነዘረው ነቀፋ ይወገዳል (8-13)

  • ሚክያስ ለአምላክ ያቀረበው ጸሎትና ውዳሴ (14-20)

   • ይሖዋ የሰጠው መልስ (15-17)

   • ‘እንደ ይሖዋ ያለ አምላክ ማን ነው?’ (18)