ምረጥ የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ ዘፍጥረት ዘፀአት ዘሌዋውያን ዘኁልቁ ዘዳግም ኢያሱ መሳፍንት ሩት 1 ሳሙኤል 2 ሳሙኤል 1 ነገሥት 2 ነገሥት 1 ዜና መዋዕል 2 ዜና መዋዕል ዕዝራ ነህምያ አስቴር ኢዮብ መዝሙር ምሳሌ መክብብ መኃልየ መኃልይ ኢሳይያስ ኤርምያስ ሰቆቃወ ኤርምያስ ሕዝቅኤል ዳንኤል ሆሴዕ ኢዩኤል አሞጽ አብድዩ ዮናስ ሚክያስ ናሆም ዕንባቆም ሶፎንያስ ሐጌ ዘካርያስ ሚልክያስ ማቴዎስ ማርቆስ ሉቃስ ዮሐንስ የሐዋርያት ሥራ ሮም 1 ቆሮንቶስ 2 ቆሮንቶስ ገላትያ ኤፌሶን ፊልጵስዩስ ቆላስይስ 1 ተሰሎንቄ 2 ተሰሎንቄ 1 ጢሞቴዎስ 2 ጢሞቴዎስ ቲቶ ፊልሞና ዕብራውያን ያዕቆብ 1 ጴጥሮስ 2 ጴጥሮስ 1 ዮሐንስ 2 ዮሐንስ 3 ዮሐንስ ይሁዳ ራእይ በምዕራፍ 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 የመክብብ መጽሐፍ ምዕራፎች 1 2 3 4 5 6 7 8 9 10 11 12 የመጽሐፉ ይዘት 1 “ሁሉም ነገር ከንቱ ነው!” (1-11) ‘ምድር ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች’ (4) የተፈጥሮ ዑደቶች ቀጣይ ናቸው (5-7) “ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም” (9) የሰው ጥበብ ውስን ነው (12-18) ነፋስን ማሳደድ (14) 2 ሰለሞን፣ ያከናወናቸውን ሥራዎች መለስ ብሎ አሰበ (1-11) የሰው ጥበብ ያለው አንጻራዊ ጥቅም (12-16) የሰው ልፋት ከንቱ ነው (17-23) ብላ፣ ጠጣ እንዲሁም በሥራህ ተደሰት (24-26) 3 “ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው” (1-8) በሕይወት መደሰት የአምላክ ስጦታ ነው (9-15) ዘላለማዊነትን በሰው ልብ ውስጥ አኑሯል (11) አምላክ በፍትሕ ይፈርዳል (16, 17) ሰዎችም ሆኑ እንስሳት፣ ሁሉም ይሞታሉ (18-22) “ሁሉም ወደ አፈር ይመለሳሉ” (20) 4 ግፍ ከሞት የከፋ ነው (1-3) ለሥራ ሚዛናዊ አመለካከት መያዝ (4-6) የጓደኛ ጥቅም (7-12) “አንድ ከመሆን ሁለት መሆን ይሻላል” (9) የንጉሥ ሕይወት ከንቱ ሊሆን ይችላል (13-16) 5 ለአምላክ ተገቢውን ፍርሃት ማሳየት (1-7) ከፍተኛ ቦታ ያላቸው ከእነሱ በታች ያሉትን ይመለከታሉ (8, 9) የሀብት ከንቱነት (10-20) ገንዘብን የሚወዱ አይጠግቡም (10) “የሠራተኛ እንቅልፍ ጣፋጭ ነው” (12) 6 ሰው ባፈራው ንብረት ላይደሰት ይችላል (1-6) ባለህ ነገር ተደሰት (7-12) 7 ጥሩ ስምና የሞት ቀን (1-4) የጥበበኛ ሰው ወቀሳ (5-7) “የአንድ ነገር ፍጻሜ ከጅማሬው ይሻላል” (8-10) ጥበብ የሚያስገኘው ጥቅም (11, 12) ጥሩ ቀንና መጥፎ ቀን (13-15) ከልኩ አትለፍ (16-22) ሰብሳቢው ያስተዋላቸው ነገሮች (23-29) 8 ፍጽምና የጎደለው የሰው አገዛዝ (1-17) “የንጉሥን ትእዛዝ አክብር” (2-4) “ሰው ሰውን የገዛው ለጉዳቱ ነው” (9) አፋጣኝ ፍርድ ሳይሰጥ ሲቀር (11) ብላ፣ ጠጣ ደግሞም ተደሰት (15) 9 “ፍጻሜያቸው ተመሳሳይ ነው” (1-3) ከመሞትህ በፊት በሕይወትህ ተደሰት (4-12) ‘ሙታን ምንም አያውቁም’ (5) በመቃብር ምንም ሥራ የለም (10) “ጊዜና ያልተጠበቁ ክስተቶች” (11) ጥበብ የሚናቅበት ጊዜ አለ (13-18) 10 ትንሽ ሞኝነት ጥበብን ዋጋ ያሳጣል (1) የችሎታ ማነስ አደጋ ላይ ይጥላል (2-11) ሞኝ ሰው የሚደርስበት አሳዛኝ መከራ (12-15) የገዢዎች ሞኝነት (16-20) ቃልህን ወፍ ደግማ ልትናገር ትችላለች (20) 11 በተከፈተልህ አጋጣሚ ተጠቀም (1-8) “ቂጣህን በውኃ ላይ ጣል” (1) ከማለዳ እስከ ምሽት ዘርህን ዝራ (6) የወጣትነት ዕድሜህን በማስተዋል ተጠቀምበት (9, 10) 12 እርጅና ሳይመጣ ፈጣሪን አስብ (1-8) የሰብሳቢው የመደምደሚያ ቃላት (9-14) “የጥበበኞች ቃላት እንደ በሬ መውጊያ ናቸው” (11) “እውነተኛውን አምላክ ፍራ” (13) ተመለስ ቀጥል አትም አጋራ አጋራ መክብብ—የመጽሐፉ ይዘት መጽሐፍ ቅዱስ–አዲስ ዓለም ትርጉም መክብብ—የመጽሐፉ ይዘት አማርኛ መክብብ—የመጽሐፉ ይዘት https://cms-imgp.jw-cdn.org/img/p/1001061100/univ/wpub/1001061100_univ_sqr_xl.jpg nwt መክብብ ገጽ 879