በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

መኃልየ መኃልይ

ምዕራፎች

1 2 3 4 5 6 7 8

የመጽሐፉ ይዘት

 • ሱላማዊቷ ልጃገረድ በንጉሥ ሰለሞን ሰፈር (1:1–3:5)

  • 1

   • ከመዝሙሮች ሁሉ የሚበልጥ መዝሙር (1)

   • ልጃገረዷ (2-7)

   • የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች (8)

   • ንጉሡ (9-11)

    • “የወርቅ ጌጦች እንሠራልሻለን” (11)

   • ልጃገረዷ (12-14)

    • “ውዴ ለእኔ ጥሩ መዓዛ እንዳለው በከረጢት ያለ ከርቤ ነው” (13)

   • እረኛው (15)

    • ‘ፍቅሬ ሆይ፣ አንቺ ውብ ነሽ’

   • ልጃገረዷ (16, 17)

    • ‘ውዴ ሆይ፣ አንተ ውብ ነህ’ (16)

  • 2

   • ልጃገረዷ (1)

    • “የሳሮን አበባ ነኝ”

   • እረኛው (2)

    • ‘ፍቅሬ እንደ አበባ ናት’

   • ልጃገረዷ (3-14)

    • ‘ፍቅርን እንዳታነሳሱ’ (7)

    • እረኛው የተናገረውን ጠቀሰች (10ለ-14)

     • “የእኔ ቆንጆ፣ ነይ አብረን እንሂድ” (10ለ, 13)

   • የልጃገረዷ ወንድሞች (15)

    • ‘ቀበሮዎቹን ያዙልን’

   • ልጃገረዷ (16, 17)

    • “ውዴ የእኔ ነው፤ እኔም የእሱ ነኝ” (16)

  • 3

   • ልጃገረዷ (1-5)

    • ‘የምወደውን ፈለግኩት’ (1)

 • ሱላማዊቷ በኢየሩሳሌም (3:6–8:4)

  • 3

   • የጽዮን ሴቶች ልጆች (6-11)

    • የሰለሞን አጀብ

  • 4

   • እረኛው (1-5)

    • ‘ፍቅሬ ሆይ፣ አንቺ ውብ ነሽ’ (1)

   • ልጃገረዷ (6)

   • እረኛው (7-16ሀ)

    • “ሙሽራዬ ሆይ፣ ልቤን ማርከሽዋል” (9)

   • ልጃገረዷ (16ለ)

  • 5

   • እረኛው (1ሀ)

   • የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች (1ለ)

    • “በፍቅር መግለጫዎች ስከሩ!”

   • ልጃገረዷ (2-8)

    • ሕልሟን ተናገረች

   • የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች (9)

    • ‘ውድሽ ከሌሎች ሁሉ እንዴት ቢበልጥ ነው?’

   • ልጃገረዷ (10-16)

    • ‘በአሥር ሺህ ሰዎች መካከል ጎልቶ ይታያል’ (10)

  • 6

   • የኢየሩሳሌም ሴቶች ልጆች (1)

   • ልጃገረዷ (2, 3)

    • “እኔ የውዴ ነኝ፤ ውዴም የእኔ ነው” (3)

   • ንጉሡ (4-10)

    • “አንቺ እንደ ቲርጻ ቆንጆ ነሽ” (4)

    • ሴቶቹ የተናገሩትን ጠቀሰ (10)

   • ልጃገረዷ (11, 12)

   • ንጉሡ (እና ሌሎች) (13ሀ)

   • ልጃገረዷ (13ለ)

   • ንጉሡ (እና ሌሎች) (13ሐ)

  • 7

   • ንጉሡ (1-9ሀ)

    • ‘አንቺ የተወደድሽ ልጃገረድ፣ እንዴት ደስ ታሰኛለሽ!’ (6)

   • ልጃገረዷ (9ለ-13)

    • “እኔ የውዴ ነኝ፤ እሱም የሚመኘው እኔን ነው” (10)

  • 8

   • ልጃገረዷ (1-4)

    • “እንደ ወንድሜ በሆንክ!” (1)

 • ሱላማዊቷ ተመለሰች፤ ታማኝነቷን አስመሠከረች (8:5-14)

  • 8

   • የልጃገረዷ ወንድሞች (5ለ)

    • ‘ውዷን ደገፍ ብላ የምትመጣው ይህች ማን ናት?’

   • ልጃገረዷ (5ለ-7)

    • “ፍቅር እንደ ሞት የበረታ ነው” (6)

   • የልጃገረዷ ወንድሞች (8, 9)

    • “እሷ ቅጥር ብትሆን . . . በር ብትሆን ግን . . .” (9)

   • ልጃገረዷ (10-12)

    • “እኔ ቅጥር ነኝ” (10)

   • እረኛው (13)

    • ‘ድምፅሽን ልስማው’

   • ልጃገረዷ (14)

    • ‘እንደ ሜዳ ፍየል ፍጠን’