በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ

ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ

ጥምቀት የቅዳሜ ጠዋት ፕሮግራም ካለቀ በኋላ ዕጩ ተጠማቂዎች መጠመቅ እንዲችሉ የጉባኤያችሁ ሽማግሌዎች ከአካባቢው ሁኔታ ጋር የሚስማማ ዝግጅት ያደርጋሉ።

መዋጮ ይህ የክልል ስብሰባ ከ500 በሚበልጡ ቋንቋዎች ይተረጎማል። በፈቃደኝነት የምታደርጉት መዋጮ፣ ይህን ዓለም አቀፍ ሥራ ለማገዝ ይውላል። donate.jw.org​ን በመጠቀም በኢንተርኔት መዋጮ ማድረግ ይቻላል። የምታደርጉት መዋጮ ምንም ያህል ቢሆን ከልብ እናደንቃለን። የበላይ አካሉ፣ ከአምላክ መንግሥት ጋር የተያያዙ ሥራዎችን ለመደገፍ በልግስና ለምታደርጉት መዋጮ ማመስገን ይፈልጋል።

በይሖዋ ምሥክሮች የበላይ አካል የተዘጋጀ

© 2022 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania