ሰላምን ተከተሉ! የተባለው የ2022 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም

ዓርብ

የዓርቡ ፕሮግራም በመዝሙር 29:11 ላይ የተመሠረተ ነው—“ይሖዋ ሰላም በመስጠት ሕዝቡን ይባርካል።”

ቅዳሜ

የቅዳሜ ፕሮግራም በ2 ጴጥሮስ 3:14 ላይ የተመሠረተ ነው—“ቆሻሻና እድፍ ሳይኖርባችሁ በሰላም [ተገኙ]።”

እሁድ

የእሁድ ፕሮግራም በሮም 15:13 ላይ የተመሠረተ ነው—“ተስፋ የሚሰጠው አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ።”

ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ

ለተሰብሳቢዎች የቀረበ ጠቃሚ መረጃ