የ2021 የክልል ስብሰባ ፕሮግራም

ዓርብ

የዓርቡ ስብሰባ የተመሠረተው፣ በሉቃስ 17:5 ላይ በሚገኘው “እምነት ጨምርልን” በሚለው ጥቅስ ላይ ነው።

ቅዳሜ

የቅዳሜው ስብሰባ የተመሠረተው በይሁዳ 3 ላይ በሚገኘው ‘ለእምነት ብርቱ ተጋድሎ አድርጉ’ በሚለው ጥቅስ ላይ ነው።

እሁድ

የእሁዱ ስብሰባ የተመሠረተው፣ በማቴዎስ 21:21 ላይ በሚገኘው “እምነት ካላችሁ . . . ይሆንላችኋል” በሚለው ጥቅስ ላይ ነው።

ለተሰብሳቢዎች የቀረበ መረጃ

በክልል ስብሰባው ላይ ለሚገኙ ሰዎች የቀረበ ጠቃሚ መረጃ።