በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የግል ማስታወሻ​—ትርፍ ጊዜህ

የግል ማስታወሻ​—ትርፍ ጊዜህ

ክፍል 6

የግል ማስታወሻ​—ትርፍ ጊዜህ

በቅርቡ በአንድ ዓይነት መዝናኛ ለመካፈል ወላጆችህን ጠይቀሃቸው ከልክለውህ ነበር? ከሆነ ስለ ሁኔታው እንዲሁም አንዳንድ ጊዜ ወላጆችህ የጠየቅሃቸውን ነገር እንዳይፈቅዱ ምክንያት ሊሆኗቸው የሚችሉትን ነጥቦች ጻፍ።

․․․․․

ወላጆችህ፣ የምትጠይቀውን ነገር እንዲፈቅዱልህ በአንተ በኩል ማድረግ ስለምትችላቸው ነገሮች ከዚህ ክፍል ያገኘሃቸውን አንዳንድ ሐሳቦች ጻፍ።

․․․․․