በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የኋላ ሽፋን

የኋላ ሽፋን

የኋላ ሽፋን

በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኙት ክፍሎች፦

ከቤተሰብህ ጋር ያለህ ግንኙነት

ማንነትህ

የትምህርት ቤት ሕይወት

የፆታ ግንኙነት፣ ሥነ ምግባር እና ፍቅር

ራስን የሚጎዱ ልማዶች

ትርፍ ጊዜህ

መንፈሳዊ ነገሮች

ተጨማሪ ክፍል ለወላጆች

ወደ አዋቂነት መሸጋገር! አዋቂ ስትሆን ኃላፊነት የሚሰማህ ሰው ለመሆን የሚያስፈልጉህን ችሎታዎች ማዳበር የምትችለው እንዴት ነው? ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎችና ተግባራዊ መሆን የሚችሉ መልሶች፣ ጥራዝ 1 የተባለው መጽሐፍ በዚህ ረገድ ሊረዳህ ይችላል። በመጽሐፉ ላይ የሚገኘው ምክር በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ባሉት ጠቃሚ መመሪያዎች ላይ የተመሠረተ ነው። የአምላክ ቃል በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በሕይወታቸው የሚያጋጥሟቸውን ተፈታታኝ ሁኔታዎች በተሳካ ሁኔታ እንዲወጡ አስችሏቸዋል። አንተም ይህን በራስህ ሕይወት ማየት እንድትችል እንጋብዝሃለን!

“የመለየት ችሎታ ይጋርድሃል፤ ማስተዋልም ይጠብቅሃል።”—ምሳሌ 2:11