በቀጥታ ወደ ዋናው ጉዳይ ግባ

በቀጥታ ወደ ርዕስ ማውጫው ሂድ

የመጽሐፉ ገጽታዎች

የመጽሐፉ ገጽታዎች

የመጽሐፉ ገጽታዎች

ይህ መጽሐፍ ምን ገጽታዎች አሉት?

ዋና ዋና ነጥቦችን የሚያጎሉ ቁልፍ ጥቅሶች

ጠቃሚ ምክር

እንቅፋቶችን ለመወጣት የሚረዱህ ጠቃሚ ሐሳቦች

ይህን ታውቅ ነበር

ግንዛቤህን የሚያሰፉ እውነታዎች

ላደርጋቸው ያሰብኳቸው ነገሮች

ትምህርቱን በተግባር ልታውለው ያሰብከው እንዴት እንደሆነ በጽሑፍ ለማስፈር የሚያስችልህ ሣጥን

ምን ይመስልሃል?

ባነበብከው ነገር ላይ ለማሰላሰል የሚረዱህ ጥያቄዎች

በተጨማሪም

የግል ማስታወሻ

በእያንዳንዱ ክፍል መጨረሻ ላይ የሚገኝ፣ ሐሳብህን የምታሰፍርበት ገጽ

አርዓያ የሚሆኑ ሰዎች

ልንከተለው የሚገባ ምሳሌ የተዉ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ሰዎች ተሞክሮ